Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአገውን ክልል መሆን በይፋ የጠየቀው የአገው ሕዝብ ጥያቄያችንን የኩሽ ሕዝቦች ይደግፉን ብለዋል፡፡ በተከታታይ ሀሳብ ሳቀርብበት የነበረ ሂደት መሆኑ ይታወቃል፡፡

Post by AbebeB » 28 Jun 2020, 14:47

የአገውን ክልል መሆን በይፋ የጠየቀው የአገው ሕዝብ ጥያቄያችንን የኩሽ ሕዝቦች ይደግፉን ብለዋል፡፡ በተከታታይ ሀሳብ ሳቀርብበት የነበረ ሂደት መሆኑ ይታወቃል፡፡

እኔ በተከታታይ ሀሳብ ሳቀርብበት የነበረ ሂደት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የአገውን ክልል መሆን የኩሽ ሕዝቦች እንደሚደግፉ ሳሳውቅ በደስታ ነው፡፡ የኩሽ ፈዴራል መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም፡፡

ያዝ በለው ይህን ሌባ ነፍጠኛ!