Page 1 of 1

አይ ሀበሻ፡፡ ማንን እንመን እያለ ይጠይቃል Ethio 360? አጃኢባ ነው! እኛ ማነን የሚሉትም እነርሱው ናቸው አይደል? እውነቱ እነሆ!

Posted: 27 Jun 2020, 13:57
by AbebeB
ሶስት ሺ ዘመን ክርስቲያን ሀገር ነን እያላችሁ ዛሬ ላይ ደግሞ ማንን እንመን ትላላችሁ?

ህያው እግ/ር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ነው የሚመለክ አምላክ ያለው፡፡ ሌላ አምላክ አለኝ የሚል ካለ ና መወዳደር የሚሻ ሁሉ አምላኩን ያቅርብና ጥያቄ እናቅርብለት፡፡ ሰምቶ የሚመልስ እርሱ አማላክ ይሁን ብለን ተወዳድረን ሰምቶ የሚመልስው እርሱን አንድ አምላክ ይኑረን፡፡

እስከዚያው ግን ከእኔ ሌላ አምላክ የለም የሚለውን የእኛን እግ/ር እመኑ እላችኃለሁ Ethio 360 ዎች፡፡ Read Acts 4:12 and beyond.