BREAKING NEWS ታዋቂዋ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ የማስተር ቁልፉ ተፈልጎ መገኝት እንዳለበት አሳሰቡ
Posted: 27 Jun 2020, 04:44
አሁንም ፕሮፌሰር ማርታ የገባት አትመስልም
ጥሩ ጥቅስ የሚያውቅና ምናልባት ሰው ማሳመን የሚችል (guys with a talent for convincing people) ሌላ ሰው ጌታ ይናገረኛል ቢላት ገስት ሀዋስ የምትገባ ነው የምትመስለው
አምላክ ይናገረናል ከሚሉ የጭንቅላት በሽተኞች (Schizophrenia ) ተአምራት አሁንም ትጠብቃለች What A Willful Ignorance
አሁንም እነዚህን ማፍያዎች ሃዋርያ ነብይ ናቸው እያለች ታስባለች
ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
ለብዙዎች የህይወት ችግር ሲደርስባቸው ጠንቋይና ነብይ ነኝ ባይ ጋር ለሚሮጡ ሀበሾች መቀጣጫ
ይሆናሉ ብሎ ተስፋ ማድረግ ነው::
ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
Please wait, video is loading...