ህዝብ ሁልጊዜ ምንግስት እንዲህ እንደዚህ ማድረግ ኣለበት ስንል። ምን ያህል ህዝብን መንግስትን ስር የማድረግ ህዝብን የማዳከም ነገር ነው። ምንግስት ደግሞ ኣሃ ለካ በኔ ይመካል ህዝብ ካለ እራሱን ለመጠበቅ የራሱን ወታደሮች ያቃቁማል። ካዛ ህዝብን እየቀጠቀጠ ይኖራል ማለት ነው። ለምንድን ነው ግን ህዝብ ሲባል ሰነፍ የሚሆነው መንግስት እኮ በህዝብ ትእዛዝ ስር ነው መሆን ያለበት። ስ ህተት መንግስት ሲሰራ፣ ቶሎ የመቅጣት የማስቆም ህዝብ ኣለበት። የተከፋፈል ህዝብ፣ በቀላሉ እንደ ህዋሃት መጫወቻ ነው ህዝበህን የምታደርገው። ስለዚህ የህዝብ የመተባበርና ኣገርን የመጠበቅና መንግስትን በየግዜው መፈታተን ነው ህዝብ መሬት ላይ ሆኖ ከመንግስት ጋር ላገሩ መስራት እንጂ ለመንግስት ኣይተውም። መንግስትማ ኣሳየን በሽትኞች እንደ ህዋሃት ያለ መንግስትን ለምን ይገድለናል ማለት ደንቁርና ነው። ለህዝብ ብሎ በሸተኞችን ከማስተዳደር ከመንግስት በፍፁም ማስወገድ ነው። ዛሬም በዘር በጥላቻ፣ በደካምነት፣ በሱስ ካሉ ግለሰቦች ማስራቅ ነው። ኣለበለዚያ ህዝብ እራሱ ተጠያቂ ነው።
ከዚህ በፊትም ተጠቂ የሆነ፣ ቂም በቀለኞች፣ ሱስ ያላቸው በሙሉ ወደ ህክምና እንጂ ኣገር ማስተዳደር የለበትም.