Page 1 of 1

በወያኔ እስር ቤቶች ውስጥ እየማቀቁ ያሉ የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች!

Posted: 26 Jun 2020, 08:54
by Ejersa
አሁን በደረሰኝ መረጃ መሠረት ማይካድራ ውስጥ ታስረው የነበሩ 40፣ አሁን ደሞ ወደ 20 የሚጠጉ ሌሎች ተጨማሪ ወጣቶችም በዚሁ ፍርድ ቤት ውስጥ ጉዳያቸውን ለመከታተል ተገኝተዋል ። ባጠቃላይ የወጣቶቹ ብዛት ከ60 በላይ ሆኗል ማለት ነው ።

1. ወጣቶቹ እጅግ ከመጎሳቆላቸው የተነሳ አንዳንዶቹ መቆም አቅቷቸው ሲውተረተሩ እነ መራመድ አቅቷቸው ሲንገዳገዱ መታየታቸውን እሰረኞቹን በአካል የተመለከቱ ሰዎች ነግረውኛል

2. ይህንን የፍርድ ቤት ውሎ ለመታዘብ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ በርካታ ወገኖች መገኘታቸውን ለማወቅ ችያለሁ ።

3. የማን ምስክሮች ወይም ማን ላይ እንደሚመሰክሩ ለጊዜው ባላውቅም 25 ምስክሮችም ተዘጋጅተዋል ። የምስክርነት ቃላቸውንም ይሰጣሉ ተብሏል

የፍርድ ሂደቱን አጠቃላይ መረጃ እንዳገኘሁ አሳውቃለሁ !!

Re: በወያኔ እስር ቤቶች ውስጥ እየማቀቁ ያሉ የወልቃይት ጠገዴ ወጣቶች!

Posted: 26 Jun 2020, 09:53
by Hameddibewoyane
:shock: :shock: :shock: :shock:
Ejersa wrote:
26 Jun 2020, 08:54