የኦሮሞ የሞጋሳ አክራሪ አቀንቃኞችና የማይቀረው መንኮታኮት
Posted: 26 Jun 2020, 01:23
የኦሮሞ አክራሪዎች ትልቁ ድክመት የውሸት እንቆቅልሽ ታሪክ መደርደራቸው ሳይሆን እውነትን ለማየት ካላቸው ጥላቻ ነው፡፡ ታሪክ በታሪክነቱ ጥሩውንም መጥፎውንም የምንማርበት መድረክ ነው ፤ ነገር ግን አሁን ያለውን የፖለቲካ ቅመራ ልናካሄድበት ታሪክን የምንጠቀምበት ከሆነ ግን ችግርን ያመጣል፡፡ የኦሮሞ አክራሪዎች የታሪክ ቅመራ መሰረቱ አንድና አንድ ነው ፤ የሚፈልጉትን የሞጋሳ ስርአት ለማምጣትና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ላይ ለመጫን ነው ፤ይህንንም ማድረግ የሚፈልጉት በብዙ አይነት መንገድ ነው ፤ ትንንሽ የሚባሉትን የህብረተሰብ ክፍሎች አጋር መስሎ በመቅረብ ነጻነት አምጭዎች በመምሰል የጎሳ ፖለቲካ ብቸና ምርጫቸው መሆኑን በመስበክ በመደለል ማዳከም፤ እምቢ የሚሉትን ድግሞ በማፈናቀል ፤በማስፈራራት ላይ የተመሰረተ ነው፡ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓሪቲዎች በግልጽ በዚህ ፕሮፓጋንዳ እስከ ቁርጭምጪሚታቸው ድረስ ስጥመውበታል ፤ በቀለ ገርባ፤ ጀዋር ፤ ጽጋዬ አራርሳ ፤ ገቢሳአ ፤ በኩሽ ሚድያና በኦምን ቀንና ሌሌት እያጦፉት ይገኛሉ ፤ በብልጽና ውስጥ ያሉት የነዚህ ደጋፌዎች ፤ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሆነ የሽፍጥ ፖለቲካ እየስሩ ነው ያሉት፤ የኢትዮጵያም ህዝብ አጢኖ እያያቸው ነው ፤ ስለዚህ የሁለቱ ዳንኪራው ምንም እንኳን የተቀናጀ ባይሆኑም በሁለቱም በኩል ይህ ነው እየተካሄደ፡ በአሁኑ ሰአት የለው፡እነዚህ የኦሮሞ አክራሪዎች የሚፈሩትና የሚጠሉት ማነ ነው ቢባል ፤ አማራናን ፤ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ የሆነውን ህብረተሰብ ነው፤ ምንም እንኳን የኦሮሞና የወያኔ የአቀንቃኞች ሁለቱንም አብረው ጨፍልቀው አማራ ሊያደጉ ቢሞክሩም ሁለቱ የተለያዩ ናቸው ፤ የሚዛመዱባቸውም የሚለያዩባቸውም ሁኔታዎች አሏቸው ፤ ኢትዮጵያን አንድነት በተመለከተ ግን ልዩነት የላቸውም ፡፡ ስለዚህም ለነዚህ የኦሮሞ አክራሪውችና ወያኔዎች የአማራ ክልል የተፈረካከሰ ነው የምኞት ፖሮፓጋንዳ ካስጨፈራቸው ውሎ አድራል ፤ ምንም እንኳን በልባቸው ያ ከእውነት በጣም የራቀ መሆኑን ቢያውቁም ፤ አዲስ አበባ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ማእከል ስለሆነና ከየትም ፤ከየትም ይምጣ አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያን መአከል ሆኖ እንዲቀጥል የሚፈልገው ህዝብ መቶ በመቶ ስለሆነ አክራሪዎቹም ሆኑ ከንቲባው እንዴት እንደሚያደርጉ ግራ ገብቷቸዋል ፡ ከንቲባውህ በአንድ በኩል የሚሰራውን ጥሩ የሚባሉ ስራዎችን በሌላ በኩል ደግሞ ፍትህ በሌለበት ህግና ስርአት የሌለው ሁኔታ ከፍተኛ ወንጀል ይስራል ፡ እንዳላየ እየመሰለ፡ ይህ ሁሉ የፖለቲካ ጫወታ እነዚህ አስመሳዮችና አክራሪዎች የሚፈልጉትን ስለማያመጣላቸው አንድ ቦታ ሲደርሱ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ግጭት ውስጥ እንደሚገቡ ምንም ጥርጥር የለውም ፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ማድረግ ያለበት ባለመዘናጋት መደራጀት ብቻ ነው፡ ይህንን የያቤሎን አርፍተ ነገር ተመልከቱ አንገታችሁን ደፍታቹ ኑሩ ፤ በራሳቸሁ ኮርታችሁ እኖራልሁ ካላቸሁ ግን ዋ! “than anything else WILL make the lives of millions of his ethnic Amhara people who've been residing peacefully in Oromia & all over southern Ethiopia even more difficult. OK?
ምን ማድረግ እንደሚችሉ ጀዋር በጠራው የዘር አጥፋ ዘመቻ 86 ኢትዮጵያዊን ላይ ፍጽሞ አሁንም በነለማ መንግስት እየተጠበቀ ይገኛል ፡ በእርግጥ የተደራጀ ህብረተስብ ብቻ ነው እራሱን መከላከል የሚችለው፡ ለዚያ ደግሞ በህቡ መደራጀት ያሰፍልገዋል ; የኦሮም አክራሪዎች ማወቅ ያለባቸው ነገር ቢኖር የአማራ ግዛት ከነ ህዝቡ 15 ሚሊዮን አማራ ሲጨፈጨፉ ቁጭ ብለው ያያል ብለው ካሰቡ ጥፋቱ እንጠቅመዋለን የሚሉት ህዝብ ላይ እንደሚመጣ መገንዘ አለባቸው፡ የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ የአውሬ መፍንጫ ይሆናል እንጂ ዝም ብሎ ቀረርቶ አይደለም ፤ ልታጠፉት ቀንና ለሌት የምትዶልቱበት ህብረተስብ ትግስተኛ እንጂ ፈሪ አይደለም፡ ይህ ትንኮሳችሁ ምንም ውጤት ሳያመጣ ሲቀር ፤ በንዴት ትጀብዳላችሁ ፡ ያ መውደቂያችሁ ይሆናል ፡ ዛቻ ሳይሆን ወደዚያ እያዘገማቸሁ መሆኑን ማመልከቻ ነው