Page 1 of 1

የሉፍታንዛው አይን ያወጣ ሌብነት እና የአቶ ተወልደ አስገራሚ ምላሽ - ቅኝት በመረጃ ቲቪ |

Posted: 25 Jun 2020, 07:21
by Mereja.TV

Re: የሉፍታንዛው አይን ያወጣ ሌብነት እና የአቶ ተወልደ አስገራሚ ምላሽ - ቅኝት በመረጃ ቲቪ |

Posted: 25 Jun 2020, 07:34
by Ethoash
መረጃ አንተ እውነትን አይደለም ፍለጋ የተነስኸው። አቶ ተወልደን የመጣል የመጥልፍ ጉዳይ ነው የተያዝከው።

አኔ የሊፍታንዛው ታሪክ ትክክል አይደለም አልልህም ። ሊሆን ይቻላል ግን ጥፋቱ የማ ነው። አቶ ተወልደ ሚሊዬን ዶላር ስለማይከፈለው ። ይህንን ክፍያ ከዛም ከዛም ብሎ ማሞላት አለበት ታድያ ሉፍታንዛ ጉቦ ሲስጠው ለምን አይቀበል ስራው በከፊል እኮ ጉባ ማፈላለግ ነው። ከሶስት ሚሊዬን በላይ በጉቦ ቢውስድ አይገርመኝም ።

መልሱ በጣም ቀላል ነው የኢትዬዽያ ሕዝብና መንግስት የቡዳ አይናቸውን ቀነስ አርገው አቶ ተወልደ የሚገባውን አንድ ሚሊዬን ዶላር ክፍያ ማግኘቱ ላይ መስራት አለበት ይህ ካልሆነ የፈለገከውን ስው አምጣ ትንሽ ቆይተው ጉቦ ውስጥ መግባታቸው አይጠራጠሬ ነው። ግን በግርግሩ እኛ አቶ ተውልደን አጥተን የኢትዬዽያ አየር መንገድ ጣጣ ውስጥ እንዳይገባ።

አንድ ታሪክ አለኝ እስቲቨ ጃፕ ። ከአፕል ሲወጣ ውይም ሲባረር ። አፕል ወድ ክሳራ እያመራ ነበር ግን ጥፋታቸው ገብቶዋቸው እስቲቨ ጆፕን መልስው ቀጠሩት ። ታድያም ጆፕ አፕልን አንደኛ ካምፓኒ አረጋት በአጭር ግዜ። ታድያ ጠቅላይ አስተዳደር ማለት ቀልድ አይደለም ። አቶ ተወልድ አገር አየር መንገድን መምራት ይወድ ይሆናል ግን ይህ ሁሉ ጣጣ ከበዛበት ለቆ ይሄድና ለአንድ ሚሊዬን ስርቆት የተንገበገብከው አንድ ቢሊዬን ዶላር ኪስራ ውስጥ እንገባለህ ምን በሉኝ