Page 1 of 1

ጉራጌ የኢንዱስትሪና ቴክኖሎጂ እንጂ በፍጹም የቱሪስት ማዕከል መሆን የለበትም !!

Posted: 25 Jun 2020, 04:03
by Horus
ይህን ቆሻሻ የሰነፎችና ኪራይ ሰብሳቢዎች ባህል በጉራጌ ሴራ መወገዝ አለበልት ። የቱሪስት ኢንዱስትሪ ማለት የሆቴል፣ አልቤርጎ፣ ሽርሙጥና ና ልመና አገልግሎት ያሽከርነት ስራ ነው ። የጉራጌ ካልቸር ስራ፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ የኢንዱስትሬ ምርቶችን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማቅረብ ነው። ይህን ልክስክስ የቱሪስት ሃሳብ ምታመጡ ጉራንዞች አደብ ግዙ አለያ በሴራ እንዲታይ እናደርጋለን ።

Re: ጉራጌ የኢንዱስትሪና ቴክኖሎጂ እንጂ በፍጹም የቱሪስት ማዕከል መሆን የለበትም !!

Posted: 25 Jun 2020, 04:27
by Horus
እኔ ሆረስ እባላለሁ ፤ ቃላት አልፈልጥም ። ጉራጌ በጎሳ ፖለቲከኛ የሚመዘበር ሕዝብ አይደለም ። በጉራጌ ሰው ሰርቶ ነው የሚበላ ። ደሞ የጉራጌ ወደ ፊት መንገድ ሳይንስ፣ ኢንዱስትሪ፣ ቴክኖሎጂ ፣ ንግድና ፊናንስ እንጂ የማንም አደንቋሪ ርካሽ ቱሪስት ሰርቪስ አያዋጣውም ፣ ተዉት ።

የደቡብ ድራማ በሚመለከት ጉራጌ የሙሰኛው አባ ዱላ ተላላ አይደለም ። የጉራጌ አቋም ግልጽ ነው ። (ሃ) የጎሳ የዘር ፌዴሬሽን ይፍረስና ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን ይቁም ። ኦሮሞች ይህን አይፈልጉም ። እነሱ በጎሳ ጉዲፈቻ ደቡብን ሊቆጣጠሩ ያልማሉ ። ይህ አይሆንም በፍጹም።

(ለ) ኢትዮዮጵያ ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን ካልሆነች ሁሉም ክልል መሆን አለበት፤ ያ ማለትም
የስልጤ ክልል
የጉራጌ ክልል
የከምባታ ክልል
ያዲያ ክልል
የዎላዪታ ክልል
የካፋ ክልል
የኦሞ ክልል
የጋሞ ክልል
ካሻቸው የሙርሲ
እስከ 52 የደቡብ ክልሎች !!

ይህ ደሞ ይሆናል። ትግሬ፣ አፋር፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ፣ አደሬ፣ ወዘተ ክልል ከሆነ እንዴት ነው ጉራጌ ክልልነት ሚከለከለው። አሳፋሪዎች !!!