Page 1 of 1

ለGERD ስኬት የሚጨነቁትን የምመክረው አለኝ፡፡ It is noble research finding, follow me.

Posted: 24 Jun 2020, 19:18
by AbebeB
እኔ የምለው ጠ/ሚ/ር አብይ ካሣዬ እኮ የሚመራው የሬሣ ሳጥን ውስጥ እየገባች ያለችን ኤምፓየር ነው፡፡ ታዲያ ለስ ግድቡ በሟች ኢትዮጵያ ስም የፈለገውን ቢፈርም ምን ለውጥ ያመጣል?

እኔ የሚያስጋኝ የዛሬዎቹ ክልል መንግስታት ቢፈርሙና በፓርላማቸው ቢያፀድቁ ነገ ነጻ ሀገር ሲሆኑ ስለሚያስቸግር መጠንቀቅ እነርሱን ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህ መምክር ያለብን ስቴቶችን እንጂ ኤምፓየር መሪውን አይደለም፡፡