Page 1 of 1

ኤርሚያስ ለገሰ ለካስ ከምሩ ነው የሚጮሀው፡፡ እኔ ዛሬ ነው የገባኝ፡፡

Posted: 24 Jun 2020, 13:32
by AbebeB
ኤርሚያስ ለገሰ ያው እንደተለመደው የአማራ በቀቀኖች ስለሚጮህ የተለመደውን ነው ብዬ ከማሰብ ዘልዬ አላውቅም፡፡ እንዲያውም ሸር ያዘለ ግምገማ ስለሚሰጥ ያው በOPDO በኩል EPRDFን የተቀላቀለበት ታርኩ ስለሚታወቅና አሁን ደግሞ መኢአድ ጋር ስለሚሰራ ታማኝነቱን ለአማራ ለመግልጽ የሚጥር ሰው አርጌ ነው ጥረቱን የማስበው፡፡

ለካስ ይህ ብቻ አይደለም፡፡ እርሱስ የምሩን ሞኛ ሞኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ሲባል ሕዝቡ ሥልጣን ላይ በሚገኙ ልጆች ላይ እንዲያምጹ ጥሪ ያቀርባል፡፡ ለምሳሌ ለኢትዮጵያ ሲሉ ትግሬዎች በህወሀት ላይ አመጽ እንዲያስነሱ ይጠብቃል፡፡ ለዚያውም ደጋግሞ ነው በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚያነሣው፡፡

ጅል!

የእኔና ብሄሬን መብት የማትቀበል ኢምፓየር ምን እንድትሠራልኝ ነው በሥልጣን ላይ በሚገኝ የገዛ ወንድሜ ላይ የማምጸው፡፡ እንኳን በወንድሜ ላይ ማመጽ፤ ለምሳሌ፣ ኦሮሞ ሁኜ እያለሁ አንድ ትግሬ ሥልጣን ላይ ሁኜ ብሔራዊ መብትህን አስከብራለሁ ከአለኝ እርሱን ከኢትዮጵያ በተሸለ መልኩ እመርጣለሁ፡፡ አከተመ፡፡


Re: ኤርሚያስ ለገሰ ለካስ ከምሩ ነው የሚጮሀው፡፡ እኔ ዛሬ ነው የገባኝ፡፡

Posted: 24 Jun 2020, 14:59
by TesfaNews

Re: ኤርሚያስ ለገሰ ለካስ ከምሩ ነው የሚጮሀው፡፡ እኔ ዛሬ ነው የገባኝ፡፡

Posted: 24 Jun 2020, 19:50
by AbebeB
Hey,

Don't ride donkey like Amhara King Menelik II. Gallop horse like Oromo.

An Oromo man to welcome OLF coming home after victory over Habesha regime (15 Sep 2018)




Menelik II king of Amhara riding donkey to his Coronation