ህዝባችን የሳይንስና የቴክኖሎጂ አጋንንት ይዞታል እንዴ? ሳይንስን እንደዚህ የሚያስፈራው?? ሰዉ ሁሉንም ነገር ከኢሉምናቲ ጋር በማዛበድ ሳይንስና ቴክኖሎጂን ፈርቶ ሊሞት ነው::
Posted: 24 Jun 2020, 12:25
ህዝባችን የደብተራና የጥራዝ ነጠቅ ደደቦችን ተረት በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሰማ የሌለ የአለም መጨረሻን እየናፈቀ መጃጃል ምን የሚሉት ሞኝነት ነው፧፧
The two pillars of 'political correctness' are, a) willful ignorance, and b) a steadfast refusal to face the truth.
George MacDonald Fraser
George MacDonald Fraser