Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ነፍጠኛ በሐረሪ ህገመንግስት ወራሪ ነው - ልዩ ቆይታ ከህግ ባለሙያ ኤልሳ ከበደ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች | Mereja TV - Ethiopia

Post by Ethoash » 24 Jun 2020, 09:16

አድሬዎች በዜዴ መኖር አለባቸው ነፍጠኛ ወራሪ ነው ከማለት ነፍጠኛ ወራሪ ነበር ቢሉ ። እና ስራቸውን ቢስሩ ከማንም ሳይጣሉ ከቁጥራቸው ጋራ በትግል መጠመድ ለኦሮሞም ለአማራም አልጠቀመም ። አደሬዎች በጣም ብልጥ መሆን አለባቸው እኔ ነፍጠኛን መደገፌ አይደለም ግን አደሬዎች ነፍጠኞችን ማስከፋት አቅም የላቸውም አለበለዚያ ኦሮሞዎች ሱማሌዎች ሊያርዱዋቸው ሲመጡ አማሮች ናቸው የሚደርሱላቸው እንደውም ደርስውላቸዋልም ስለዚህ የምን ጥል መጫር ነው። ታሪክን በታሪኩ በዘዴ በዜዴ መያዝ ነው። ከማንም ሳይወግኑ ንግዳቸውና ቴክኖሎጂያቸውን አሳድገው ታላቅ ኢኮኖሚ መገንባት አለባቸው ካወቁበት።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ነፍጠኛ በሐረሪ ህገመንግስት ወራሪ ነው - ልዩ ቆይታ ከህግ ባለሙያ ኤልሳ ከበደ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች | Mereja TV - Ethiopia

Post by Za-Ilmaknun » 24 Jun 2020, 12:11

The Harari Region with its 20K Hararis has always been a show case how and why the Killil Federalism is a bogus arrangement to start with. Wolaita with 4 million people is still struggling to assert its quest for Killil status so is Keffa, and countless other ethnic communities. The case of Gedeo is another case that needs closer scrutiny. TPLF brought such a system of divide and rule thinking that it would perpetuate its hegemony. How funny to see them go only after 27 years. Now they are trapped by their own making and gulping the poison of their own making. How could one cheer for ethnic proportional representation to be the core of everything in a country of diversity when one is representing only 5% of the population? No matter how loud they bark day in a day out, the reality on the ground is disproportionately against them. I am not naive to assume that they do understand this conundrum.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ነፍጠኛ በሐረሪ ህገመንግስት ወራሪ ነው - ልዩ ቆይታ ከህግ ባለሙያ ኤልሳ ከበደ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች | Mereja TV - Ethiopia

Post by Ethoash » 27 Jun 2020, 07:28

Za-Ilmaknun wrote:
24 Jun 2020, 12:11
The Harari Region with its 20K Hararis has always been a show case how and why the Killil Federalism is a bogus arrangement to start with........ No matter how loud they bark day in a day out, the reality on the ground is disproportionately against them. I am not naive to assume that they do understand this conundrum.
Za-Ilmaknun, trust me mis Za-Ilmaknun only Amhara opposed ethnic fed system..Wolaita and keffa want more ethnic fed not less.. i am not going waste my time more then this ....


anyhow i listen to this good woman ከህግ ባለሙያ ኤልሳ ከበደ ... and make me sad to know the buda Amhara always is buda Amhara
Affirmative Action in College Admissions

For much of American history, elite colleges and universities were largely reserved for wealthy, predominantly white Americans. Only in the 20th century did these institutions begin to actively prioritize diversity and expand access by adopting tools such as affirmative action—the narrowly tailored practice of considering race and ethnicity as part of a holistic evaluation of a student’s application. Affirmative action is one of the best tools colleges and universities have to promote diversity and ensure that those who are otherwise shut out of the American post secondary system have a chance to earn a quality degree.

1. Students of color remain underrepresented on college campuses
2. Prioritizing diversity benefits students of all races
3. Affirmative action in education promotes diversity in ways a focus on income alone cannot
4. Affirmative action helps colleges take steps toward greater equity in admissions
5. Affirmative action helps promote social mobility


based on our doctor Za Ilmaknun from Eritrea.. Harari population is only 20k.... this means if they open the Harari for

ወራሪ ቡዳ ነፍጠኛ ። አድርኛው ጠፍቶ አማርኛ ይሆን ነበር ቋንቋቸው ፣ ስለዚህ እነዚህ አናሳ ጎሳዎች በጣም መጠበቅ አለባቸው። እንዴት ያለ ድፍረት ነው እኔ ሐረር ውስጥ ስለተወለድኩ መመረጥ አለብኝ የሚሉት እነዚህ ፈጣጦች ። አንደኛ የሐረሪን ባህልና ቋንቋ ትችላለች እንዴ ይህቺ የቄስ ልጅ። እሷን ብሎ ጠበቃ። ጠበቃ ሲቆም ያየነው ለተበዳይ እንጂ ለበዳይ አይደለም።

የፈለገውን ተረት ተረት እነዚህ ወራሪዎች ለመናገር ቢፈልጉ አባቶቻቸው በጦርነት መጥተው ነው ሐረር ውስጥ የስፈሩት ። እኔ ሐረር ሄጄ ነበር ምድረ ቡና ቤቱ በሙሉ በአማሮች ነው የተያዘው የድፍረታቸው ድፍረት የንቀታቸው ንቀት ። በዛች ቅድስት ቦታ ላይ ሽርሙጥንና መጠጥ ይሽጣሉ ያለምንም ከልካይ። በጎን ደግሞ ቤተክርስቲያን እንደሀሽን ያፈላሉ። ሐረር በዚህ አይነት ከቀጠለች አማራናይዝድ ት ሆናለች ማለት ነው። በእርግጠኝነት ነው አማራ ብቻ ነው ይህ የሐረሪ አስተዳደር የሚቆረቁረው። በጦር የተሽነፉበትን በማጭበርበር ለመያዝ። አረ በፈጠራቹሁ አምላክ ሐደሬዎች ፳ ሺህ ናቸው ተዋቸው ባህላቸውን ጠብቀው ይኑሩበት ። ተዋቸው። አገውና ቅማንት አማራ አገር ጠፍተው በስማቸው ብቻ ነው ያሉት ቋንቋውን የሚናገሩ ሁለት ሶስት ሰዎች ቀርተዋል እንዲህ ለማረግ ነው የተፈለገው።

ዲቪ ቪዛ ለኢትዬዽያኖች የሚስጠው እኮ ። ብዙ ከኢትዬዽያ የሚሄድ ስለሌለ እሱን ለማካካስ ነው ። ይህንን አስራር ዘረኛ ነው ማለት ይቻላል ። ለምን ለሁሉም ክፍት አይሆንም ብለን። አረ እየታስበበት።

በዚህ ላይ አንድ ጎሳ ተደስቶ በገዛ ፍቃዱ ኢትዬዽያ ውስጥ መኖር ከፈለገ ። እሱ ብቻ አይበቃንም ። ለምን ቆስቁስን ቆስቁስን ነገር ፈልገን ጣጣ እናመጣለን።

እንዳልኩት ይህቺ መልክ ጥፉ ጠበቃ ለቅማንቶችና አገዎች በተመሳሳይ መንገድ ብትታገል ። እቺ ለኢትዬዽያ ነው የምት ስራው እልነበር ። አሁን ግን ደሟ የሚፈላው ለምን አድሬዎች ባህላቸውን ጠበቁ ብላ ነው። እንደው ይድፋቹሁ እናንተ ቡዳዎች መች ነው የምትሻሽሉት።

Post Reply