Page 1 of 1
የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ፤ አንቀፎ
Posted: 24 Jun 2020, 02:34
by Horus
እንደ ሚታወቀው በኢትዮጵያ ውስጥ ከእጀራ በወጥ በስተቀር ማንኛውም የክትፎ፣ የስልስ፣ የትኩል፣ የአይብ፣ የጎመን፣ የርግፎን፣ የገንፎ፣ የቡላ ሌላም ማንኝውም በጣባ፣ በደንጋሳ፣ በወጭት፣ የሚቀርቡ ማባዮች ሁሉ በማንኪያ የሚበላ ብቸኛ ሕዝብ ጉራጌ ነው።
ማንኪያ ወይም እስፑን በጉራጌ አንቀፎ ይባላል። እሱም የሚሰራው ከቀንድ ነው ። ከትናንሽ ጀምሮ እስከ ትላልቅ ጭልፋዎች የሚሰሩት ከቀንድ ነው። እዚህ የምግብ ቪዲዮ ውስጥ መጉረሻ አንቀፎ ምን እንደ ሚመስል ተመልከቱ። ይህችን ድንቅ ባለ ሽካ፣ ባለ ሙያ ዬምጣቢ፣ የተምቢ ብዬሻለሁ !!
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 02:55
by Horus
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 03:17
by Horus
ስለ መብሊያ እቃዎች ቴክኖሎጂ ስናነሳ ያለው ዋናው ነገር የምግብ ቴክኖሎጂ ነው። ምግብ እና የምግብ አዘገጃጀት ጥበብ ብቻ ሳይሆን ኤስቴቲክስ ወይም የምግብ ውበት ምን እንደ ሆነ መነሳት አለበት ። እኔ ስለ አማራ ብሄር የምግብ አይነቶችና ብዛት ጥናት አላደረግሁም ። አስቤ ስገምት ግን ያማራ ምግብ አይነቶች ብዙ ናቸው ።
በትክክል መናገር የምችለው ግን በምግቦች አይነትና ብዛት አዘገጃጀትና አቀርረብ ካማራ ሕዝብ ቀጥሎ ያለው ጉራጌ ነው። እስከ 20 የሚደርሱት የጉራጌ ጎሳዎች ባህል ቢሰበሰብ ከዚያም ሊበልጥ ይችላል።
ይህ ሁሉ አሁን የጉራጌ ምግብ፣ የጉራጌ ባህል ሳይሆኑ የኢትዮጵያ ምግቦች ፣ የኢትዮጵያ ባህል ናቸው ፤ ኤቦ ዬቦ ኬር ዬሁን !!!
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 03:25
by Andertan
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 03:33
by simbe11
ኧረ አንተ ሰው በልክ ሁን!!!
የጭቃ እሾክ ማለት እንዳንተ አይነት ሰው ነው::
በኢትዮጵያ ስም የምትነግድ ዘረኛ::
ኧረ እንዲያው ለመሆኑ ይሄ ሁሉ የኦሮሞ ጎሳ አንድ አይነት አመጋገብ ያለው ይመስልሀል? እንዲያው ዘረኝነትህ ንቀትህ እንጂ ይሄ ጠፍቶህ አይደለም::
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 03:41
by Horus
እኔ ሆረስ እባለለሁ፤ በውሸትና በፍርሃት ቃላት አልፈልጥም ። ያሰፈርኩትን ፋክት በፋክት የሚሞግተኝ ካለ ፋክቱን ይዘርዘር ። ይህ የብርሃን ዘመን ነው ! በቃ !!
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 09:56
by Ethoash
ማንኪያ ወይም እስፑን በጉራጌ አንቀፎ ይባላል። እሱም የሚሰራው ከቀንድ ነው ። ከትናንሽ ጀምሮ እስከ ትላልቅ ጭልፋዎች የሚሰሩት ከቀንድ ነው
ቀንድ በተፈጥሮው ልክ እንድ ፕላስቲክ ያረገዋል ስለዚህ ልክ እንደፓላስቲክ መቀት በት ስጠው ማንኛውንም ቀርፅ ሊይችልህ ይችላል ማለት ነው ። ፍቅፋቂዎችንም አንድላይ አርገህ ሙቀት ብት ስጠውና በሞልድ ውስጥ አርገህ እንድፕላሲትክ የተለያየ ቁሳቁስ እንደምታውጣበት ነው የሚስማኝ። ትልቅ ታአምር ማምጣት ይቻላል ቀንድ የሚቀልጥበትን ሙቀት ካወቅን ቅንዱን ሳናቀልጠው ወይም ሳናቃጥለው ልከኛ ሙቀት ያለ ኦክስጂን መስጥት ከቻልን ሞልዲን ማሽን በመጠቀም ብዙ አይነት እቃዎችን መስራት እንችላለን ባይ ነኝ።
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 19:57
by Horus
ethioash,
ሃሳብህ ይገባኛል። ግ ን ከንድ ሲቃጠል ከመለስለስ ይልቅ ይደርቅና ይቃጠላል ልክ እንደ ቆዳ ማለት ነው ። ኦርጋኒክ ስለሆነ። ፕላስቲክ ወይም ላስቲክ የሚሰራው ወይ ከሙጫ (ገም) ወይም ካሸዋ ስለሆነ በእሳት ይቀልጣሉ ። በደንብ ባላቀም የቀንድ ጠቢባን ሚጠቀሙት የሞቀ ወሃ ይመስለኛል። በነገራችን ላይ እነዚህ የቀንድ አንቀፎዎች በጣም ነዋሪ ስለሆኑ እኔ ሳድግ ባያቶቼ ግዜ የተሰሩ ነበሩ የምንጠቀመው ። ልዩ ለሆነ በአል ብቻ የሚወጡ እንደ መስተዋል ክሊር የሆኑ ለክት ነው ሚውሉት ። አሁን ርካሽ የቻይና ፕላስቲክ መጣና ሲሰበሩ ይገርማል ።
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 24 Jun 2020, 22:43
by tlel
Horus,
You are losing your identity by the so called "Oromos", your forefathers fought for this country and it is now your forefathers did not bleed! The number one fighters were Balcha, Gobena, etc, all are being snatched from you! You talk as if life is great here. Look Ethoash is another enemy of the center and south Ethiopians! They are snatching our flag and turned it in to Egyptian flag and West African and telling us to accept! There is malaise by those calling themselves Oromo. They put the people of central and south in to this identity called "Oromo" and annhilated by eachother Shabia and Tplf. We might think Oromo something different in fact, it is like becoming chrisitan one day and Muslim the next day but they are one and the same. There is Oromo malaise that is destroying the people of central, East and South. Wthin these Oromo malais the gudifechas who have Wahabi and Protestant agenda supported by tplf. Life is not find and dandy, we are heading to colonization by something we are not aware of
Re: የጉራጌ የቀንድ ማንኪያ ቴክኖሎጂ
Posted: 25 Jun 2020, 01:22
by Horus