አፈላልጉኝ እባካችሁ [መላ በሉኝእባካችሁ]፡፡
Posted: 23 Jun 2020, 13:04
በኢትዮጵያ ኤምፓዬር የሚኖሩ ብሄሮች ሁሉ የዘር ግንዳቸውን ያውቃሉ፣ ለሌላውም ማሰወቅ ይችላሉ፡፡ አማራ የሚባል የዘር ግንድ ፈልጌ አጣሁ፡፡ አማርኛ ቋንቋዬ ነው የሚሉት ግለሰቦች ስለ ዘራቸው ሲያስረዱ የሚነግሩን የሚከተለውን ነው፡፡
1. ወሎ ውስጥ የተወለደ አማርኛ ተናጋሪ ግለሰብ ከሆነ ወለዬ ነኝ ይላል፡፡ አንደዚሁ ጎንደሬ ነኝ፣ ጎጃሜ ነኝ፣ ሸዋ ነኝ ይላል፡፡ ቦታ መወለጃ ሥፍራ እንጂ ዘር ሆኖ ሲያገለግል ግን በየትኛውም ሳይንስ እስከ አሁን አልተዘገበም፡፡
2. አንዳንዶች ደግሞ ዘራቸውን ሲያስረዱ አማራ የመጣው ከአገው ነው ይላሉ፡፡ ይህ እውነት ከሆነ የዘር ግድን ያሳያል፡፡ ችግሩ ግን አገው ብሔር ራሱን ችሎ አሁንም መኖሩ አማራ ዘር ከዚያ መጣ ሊያስብል ያለመቻሉ ነው፡፡
3. ለሎች ደግም ኢትዮጵያዊ ብሔር ነኝ ይላሉ፡፡ አገራቸውን መውደድ ትክክል ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ኢትዮጵያ የሚኖሩባት ሕዝቦች ሀገር እንጂ ለተወሰኑት በድኖች በዘር ግንድነት የሚትሰጥ አለመሆንዋ አባባሉን ተዓማንነነት ያሳጣል፡፡
4. የተወሰኑ ግለሰቦች (ቋንቋዬ አማርኛ ነው የሚሉት) ደግሞ ብሔር የለኝም ይላሉ፡፡ የተለያዬ ዘር ካላቸው ወላጆች የተወለዱና አማርኛ ብቻ የሚናረጉት ናቸው እንዲህ የሚሉት፡፡ ነገር ግን የዓለምን ተሞክሮ ስንመለከት ልጅ ከወላጆቹ የአንዱን ወስዶ የእኔ ዘር ይህ ነው ብሎ ያሳውቃል፡፡ ለምሳሌ ኦሮሞ ዘሩን የሚቆጥረው በአባት ወገን ሲሆን ሀገሩንም ብያ አባኮ (የአባቴ ሀገር) ይላል፡፡
ስለዚህ እነዚህ አማርኞች በዘራቸው ከየት ዘር ግንድ መጡ ብለን እናስባቸው?
ምናልባት በዘመኑ ስሌት ከቴስት ቲዩብ የሚገኙ ልጆች ናቸው አማርኞች እንደንላቸው፣ አይመስልም፡፡ ምክንያቱም የቴስት ቲዩብ ቴክኖሎጂ እንኳን እነርሱ ጋ አዲስ አበባም የደረሰው በቅርቡ ነው፡፡ እነርሱ ጋ ያልኩት የተወሰነ ሥፍራ የእነርሱ ዘር መሬት ነው የሚባል ስላሌላቸው ነው፡፡ ለምሳሌ ጎጃም (መተከልን ሳይጨምር) ከሞላ ጎደል የአገው፣ ጎንደር የቅማንት፣ ወሎ የኦሮሞ ስለሆነ ነው፡፡ በነገራችን ላይ ሌሎች በዚያ ክልል ያሉ ብሔረሰቦችን ስርጭት ሳልዘነጋ ግን ጭብጤ ላይ ለማተኮር ነው ይህን የምዘረዝረው፡፡ አማርኞች እንደ ዘር የያዝኩት ይህ አካባቢ የእኔ ነው የሚሉት ያሌላቸውና ከሌላው ዘር ጋር ራሳቸውን በመደመር (ወይም ዘርን በመቃወም) የእኛ ነው ለማለት ስለሚጥሩ ነው፡፡ ለነገሩ ዘርን ከመቃወም አስቀድሞ ዘር አለኝ ማለትና ማሳየት ያስፈልጋል፡፡ ዘር የሌለውና አመጣጡን ሊያስረዳ የማይችል የመሬት ይዞታም ሊኖረው ወይም የሌላውን ዘር ቢቃወም አያምርበትም፡፡
በመሆኑም አማራ እንደ ዘር ጠፍቶብኛልና አፈላልጉኝ፡፡