Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

መስፍን ወ/ማርያም እኮ Amhara is dominating species እያለ ና ብሄሮችን በማጠልሸት ጂኦግራፊ ሲያስተምር የነበረ ዱልዱም ሰው ነው፡፡ PhD ያልሰራውም በወሬ ስለኖረ ነው፡፡

Post by AbebeB » 21 Jun 2020, 20:44

መስፍን ወ/ማርያም እኮ Amhara is dominating species እያለ እና ብሄሮችን ጥላሸት በመቀባት ጂኦግራፊ ሲያስተምር የነበረ ዱልዱም ሰው ነው፡፡ PhD ያልሰራውም ወሬ ሲያመላስ ስለኖረ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ፕ/ር ለመባል የመንግስት አስተዋጽኦና ስምምነት ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመንግስት ካድሬዎች የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ሰርተው መንግስትን በመላላክ ፕ/ር መባል ዶክትሬት ዲግሪ ከመስራት እጅግ በጣም ቀሊል ነው፡፡

ለዚህ ተጨባጭ ምስሌ ደግሞ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ነው፡፡

Am I wrong? Anyone can publicly comment.

ታዲያ የሀበሻ ሚዲያ በቀቀኖች የተለመደውን ወሬያቸውን ቢደጋግሙ ምን ይገርማል?