ተራራውን ያንቀጠቀጠው ትውልድ - ዘለዓለም እኖራለሁ ብሎ ይንቀጠቀጣል
Posted: 21 Jun 2020, 13:47
ፈሪ ተራራ ነው ዘለዓለም ይኖራል ማለት ይኸ ነው።ወያኔን ተራራ የሚያወጣት የሚያዝል ዐንቀልባ እንጅ ሌላ ምን ዐቅም አላት። ሻዕብያ ጥንት አዘላት አሁን ደግሞ የጁሃር አባሜንጫ እና ሌሎች ውርንጭላዎች ጀርባቸው ሊላጥ ነው።
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
