Page 1 of 1

ኢትዩጵያ የብሄር/ብሔረሰቦችዎን ድንበር ይዛ ከተፈረካከሠች የማያባራ ጦርነት ይሆናል ትንቢት (ESAT) ና የዘሀበሻ በአማራነታችን አንድ ሆነን እንኑር ቃለ-መጠይቅ አንድምታ፡፡

Posted: 20 Jun 2020, 14:24
by AbebeB
በተለይ የESAT ወሬ ነጋሪው መሳይ መኮንን ሲያላዝን የብሄሮች በራሳቸው ክልል መካለል በማያባራ ጦርነት ውስጥ ስለሚያስገባን በብሄር ያልተማከለ ድንበር ይኑረን ሲል ብዙ ጊዜ ይደመጣል፡፡ ያው የተለመደውን የአማራ (ቅይጦች) ቀረርቶ መሆኑ ነው፡፡ ZeHabesha ደግሞ አንድ አገው ብሔር ምሁርን ለቃለ-መጠይቅ አቅርቦ ሲጠይቀው እንዲህ ይለው ነበር፡፡ እኛ የአማራ ክልል ሰዎች አገው፣ አማራ ሳንል በአማራነታችን ደምቀን መኖር አይሻለንም ወይ ይለዋል፡፡ ነገር ግን ተጠያቂው (interviewee) የምንደምቀው እኛ በአገውነታችን እናንተም በአማራነታችሁ እንጂ መቀየጡ ሁላችንንም ያደበዝዘናል የሚል አንድምታ ያለው ይመለስለት ነበር፡፡

የእኔ እይታ ግን ከጠያቂው በተቃራኒ ነው፡፡ ሁላቸውም የዘር ግንድ በአለው አገውነት ተጠርተው መኖር ይሻላቸዋል የሚል ነው፡፡

ቀኝም ነፈሰ ግራ አማራ የሚባል ዘር ስላሌለ፣ በዚህ ስም ድንበር የሚጠይቅም አይኖርምና የድንበር ጦርነት አያሳስብም፡፡ ያው ለቀረርቶ ብቻ ነው እነ መሳይና ዘሀበሻም ሚያቀርቡት፡፡

ሲዳማ ክልል ብተወሆን ፀሀይ በምዕራብ ልትወጣ ስለምትችል ተፈጥሮ ይናጋል ሲሉ የነበሩት የሀበሻ ሚዲያዎች (ESAT, Ethio 360, ZeHabesha.com, etc) እሬ ስለ ሲዳማ አግ/ር ይመስገን በማለት መጸለይ ጀምረዋል፡፡

Re: ኢትዩጵያ የብሄር/ብሔረሰቦችዎን ድንበር ይዛ ከተፈረካከሠች የማያባራ ጦርነት ይሆናል ትንቢት (ESAT) ና የዘሀበሻ በአማራነታችን አንድ ሆነን እንኑር ቃለ-መጠይቅ አንድምታ፡፡

Posted: 20 Jun 2020, 15:19
by Abere
ሁሉም የወያኔ ማስተጋቢዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንዴ Ethoash አፍረው ከዚህ ፎረም ይጠፋሉ። ውሸት አያልቅም የሚሉ ካሉ ውሸትም ያልቃል።

Re: ኢትዩጵያ የብሄር/ብሔረሰቦችዎን ድንበር ይዛ ከተፈረካከሠች የማያባራ ጦርነት ይሆናል ትንቢት (ESAT) ና የዘሀበሻ በአማራነታችን አንድ ሆነን እንኑር ቃለ-መጠይቅ አንድምታ፡፡

Posted: 20 Jun 2020, 20:29
by banebris2013
Abere wrote:
20 Jun 2020, 15:19
ሁሉም የወያኔ ማስተጋቢዎች በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንዴ Ethoash አፍረው ከዚህ ፎረም ይጠፋሉ። ውሸት አያልቅም የሚሉ ካሉ ውሸትም ያልቃል።
If that is true you could have vanished long time ago. Wushet is what you breath day and night.