ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
ኢትዮጵያ በ11ኛው ሰዓት
==============
(አብርሃ በላይ)
አቶ ዳዊት ገ/እግዚአብሄር የሚባሉ ኢንቨስተር፣ በትግራይ የሚገኘው እንዳባገሪማ ገዳምን ከአመታት በፊት ሲጎበኙ፣ አስጎብኚው የደብር አለቃ፣ አንድ ጥሻ ውስጥ የተወተፈ መቃብርን እያሳዩ "ያም የአሉላ መቃብር ነው" ይሏቸዋል።
በሁኔታው የተደናገጡት ዳዊት፣ "የትኛው አሉላ? ራስ አሉላ አባነጋ? እኮ እኚህ የውጭ ሀገር የታሪክ ምሁራን ብዙ ድርሳናት የፃፉላቸው?" ይላሉ። ቄሱም "አዎ፣ ራስ አሉላ አባነጋ" ይላሉ።
ራሳቸውን ይዘው መጮህ የቀራቸው አቶ ዳዊት፣ መቀሌ ወደ ከፍተኛው የህወሓት አመራር ይሄዱና፣ "የትም የተጣለው የራስ አሉላ አባነጋ አፅም በራሴ ወጪ መቃብራቸውን አሰርቼ ሃውልታቸው ደግሞ እዚህ መቀሌ እንዳኖር ፍቀዱልኝ" ይሏቸዋል። በዚሁ ጥያቄ የተገረሙት አመራርም፣ "ገንዘቡን ለኛ ስጠንና እኛው እናሰራልሃለን" ብለው ያሾፉባቸዋል። (አንድ በሉ)
አሁን በቅርቡ ደግሞ፣ የትግራዩ ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ቴሌቪዝን ላይ ወጥቶ፣ "ለኛኮ ከጎጃሜዎች ይልቅ ሱዳኖች ይቀርቡናል" ብሎ አይኑን ሳያሽ ተናግሯል። (ሁለት በሉልኝ)።
"ኤርትራን ከኢትዮጵያ ባዕዳዊ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት" ገና ከጥዋቱ ትግላቸውን ጀምረው የማታ ማታ ግን ባለቤት-አልባ ኢትዮጵያን በዘር በጣጥሶ ለመግዛት በለስ የቀናቸው ህዋህቶች፣ ኢትዮጵያውያንም አይደሉም፤ ኤርትራውያንም አይደሉም። እነሱ የመርስነሪ (mercenary) ባህርይ የተላበሱ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።
ግብጽ የአባይ ግድብን አፈራርሳ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ትውልድ ተሻጋሪ የሆነ ግጭት ውስጥ ለመግባት ሰአቱን እየተጠባበቀች ናት። ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም።
ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ!

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
መሰረት የሌለው ልክ ያጣ ጥላቻ
በአለማችን ውስጥ ታሪክ ይቅር የማይላቸው እና በህዝብ ላይ የተፈፀሙ የጅምላ ጭፍጨፋዎች እና በደሎች ተፈፅመው በታሪክ ተመዝግበው ይገኛሉ።
ከሁሉም በላይ ዘግናኝ የሆነው ናዚዎች በአይሁዳውያን ላይ የፈፀሙት ጭፍጨፋ ወደር የለውም። እስራኤላውያን ግን ህበረታቸውን አጠንክረው ወደፊት ተራመዱ እንጂ በዛሬይቱ የጀርመን ዜጎች ላይ ጥላቻ እና ቂም አልቋጠሩም።
በሁለተኛ የአለም ጦርነትም ቢሆን ጀርመኖች፣ ጣልያኖች፣ ጃፓና ከሌሎች የህበረቱ አገሮች በተለይም ፈረንሳይ፣እንግሊዝ፣ሶቭየት ህበረት፣ አሜሪካና ሌሎች ጋር ባደረጉት ጦርነት ከ70-85 ሚልዮን ህይወት ተቀጥፏል፤ ይሁና እነዚህ ሀገሮች ታሪክን ወደ ሗላቸው በመተውና እንዳይደገም ጥንቃቄ እያደረጉ በወዳጅነትና በህበረት ከመስራት አላገዳቸውም።
አሜሪካውያንም፤ አሜሪካ የተባለችውን ሀገር ሲገነቡ በቀደምት ነዋሪዎች (America Indians) ላይ አሰቃቂ ግፍ ፈፅመዋል። አፍሪካውያንን በሰንሰለት አስረው በማማምጣት ለ400 አመታት በባርነት ወደር የለሽ ሰቆቃ ፈፅመዋል፣ በዩኔንና በኮንፌደረትስ መካከል በተደረገው ጦርነትም ከግማሽ ሚልዮን በላይ ህዝብ አልቋል ሆንም አሜሪካ የፈፀመችው አሰቃቂ ድርጊት እስረኛ አልሆነችም፤ ዜጎቻም የተሻለች አገር እንድትሆን እንጅ "እኔን ካልተመችኝ ትበታተን" አላሉም።
በርዋንዳ ሁቱና ቱትሲ በተደረገው የእርስበርስ ጦርነት በአጭር ጌዜ ወደ አንድ ሚልዬን ርዋንዳውያን ዘግናኝ በሆነ መንገድ ተጨፈጨፋ፤ እነርሱ ግን ከአሁን በሗላ እኛ ርዋንዳውያን እንጂ ሁቱ እና ቱትሲ አይደለንም ብለው ዳግም በሰላም እና በፍቅር በመኖር ላይ ይገኛሉ።
በአፓርታይድ ለዘመናት ሲሰቃዩ የነበሩ ደቡብ አፍሪካውያን ለውጡ የኢኮነሚ ተጠቃሚ ባያደርጋቸውም ከጠላቶቻችን ከነጮች ጋር አብረን አንኖረም አላሉም።
በአንፃሩ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደማንኛውም የአሐም ህዝብ በጎም መጦፎም ታሪክ አለን፤ ራሳቸው በመለኮት እንደተሾሙ የሚያምኑ ነገስታት እየተፈራረቁ እና ስልጣናቸውን ለማራዘም ሲሉ ያለ ልዩነት ጨቁነውናል፣ ረግጠውናል፤ በአንፃሩ ደግሞ በርካታ አኩሪ ታሪክ ሰርተው አልፈዋል። እኛ ግን የተፈፀሙም ያልተፈፀሙም በደሎች አየደረደርን እና እያወላገድን፣ እንድ በሄር ብቻ ለይተው እንደጨፈጨፉ አስመስለን በመተረክ እና በዘመናቸው ሳይሆን በዛሬው መነፅር እየገመገምናቸው እነሱን ብቻ ሳይሆን ያኔ ያልነበሩትን የነሱን ብሄር ተወላጆች አምርረን በመጥላት በጠላትነት በመፈረጅ በአለም ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ አገራችንን "ትውደም" እያልን የምንደነፋና ከጠላቶቿ ጋር በመሆን ለውድቀቷ የምንሰራ የአይምሮ ህመምተኞች ሆነናል።
ይህ ከተወላገደ የታሪክ ግንዛቤ የሚመጣ መርህ የለሽ እና መረን የለቀቀ አጥፍቶ የመጥፋት አባዜ በአሁኑ ወቅት በተለይም ውጭ አገር በሚኖሩና በዲግሪ ላይ ዲግሪ ጭነናል በሚሉ፣ ከሚኖሩባቸው አገሮች ታሪክ ትንሽ ግንዛቤ የማይወስዱ በርካታ የትግራይ ምሁራን ሲቀነቀን እጅጉን ያሳስባል፣ ያስፈራል። እነዚህ ሰዎች ትግራይ የኢትዮጵያ መሰረት መሆንዋን፣ላለፉት 27 አመታት ህወሓት ከሌላ ብሄር የተውጣጡ ጨቋኞች ጋር በመሆን የትግራይን ህዝብ እያሰቃየ እንደነበር ረስተው "ጠላታችን ኢትዮጵያ ትውደም" እያሉ ነው። እውነት እላችሁ አለሁ፤ ግብፅ ኢትዮጵያን ብትወጋ፤ ከግብፅ ጋር የሚሰለፉ ይመስለኛል።ደግነቱ ግን ድምፁ የታፈነው የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም።
የስርአት እንጂ የሀገር መጥፎ የለም፤ የሰው እንጂ የብሄር ክፉ የለውም፤ ሀገራችን የተሻለች ልናደረጋት እንጂ ልናፈራርሳት አይገባም።

( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
That might be a plausible assumption. But I wonder why any TPLF politician think Tigreans will ally with Egypt against Ethiopia ? It is almost impossible — in fact absurd — to contemplate such scenario happening.
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
Ethiopia is killing Tigrayans and imprisoning them.
Allying with Egypt is better for Tigrayans because Ethiopia is the enemy now for every Tigrayan.
Allying with Egypt is better for Tigrayans because Ethiopia is the enemy now for every Tigrayan.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
EthioRedSea, you are wrong. On the contrary, allying with Egypt will bring the death of TPLF close. First, the Ethiopian government will squash the homemade saboteurs before engaging with Egypt. The Tigreans will play the bigger role on that front.
To say that we cooperate with Egypt to kill Ethiopians is the worst renegade statement that I have ever heard. Ethiopians are wondering rightly so these are the people who ruled Ethiopia for nearly three decades.
To say that we cooperate with Egypt to kill Ethiopians is the worst renegade statement that I have ever heard. Ethiopians are wondering rightly so these are the people who ruled Ethiopia for nearly three decades.
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
The enemy of your enemy is your friend.
Tigray should use Egypt to overthrow Abiy Ahmed and his hench men.
The Nile Dam is not important. It is our right to live as free people that is important.
The amhara will kill our children. They will starve us to death again. We need to overthrow Ali ahmed, the current leader of the junta in Ethiopia. Tigray should ally with the devil if necessary to get Abiy ahmed and his junta removed. We do not want to be ruled by BantuAmharas, who are migrants from West Africa. Tigray has been struggling against Ethiopia for more than hundred years. Tigray does not want to waste it's resources fighting a primitive junta that is killing people in their homes - ethnic cleansing. Tigray should ally with Egypt or Sudan or any other force to get rid of the Bantuamhara rule. The government in Ethiopia is savage and primitive. Tigray should defend itself against Ethiopia. Tigrayans are not Ethiopians. We do have nothing common with Amhara.

You don't understand, Egypt is acting from colony stand point and Tplf is the extension of Eritrea British/Italy colony that is why Egypt, Eritrea and Tplf are one and the same under colony. The historical alliance of Tplf ancestors during war with British and Ase Tedros is the continuation of today. Not surprising. That is why Sir Bob Geldof supported Tplf he was sent for this reason
As for EthioRedsea, it is his sin talking, he committed attrocities with Tplf for 30 years he has to hide it that is why he wants to over throw this government and re install Tplf that way he is safe
As for EthioRedsea, it is his sin talking, he committed attrocities with Tplf for 30 years he has to hide it that is why he wants to over throw this government and re install Tplf that way he is safe
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
Go to history file Tigrayans always fight and die for Ethiopia . The same is true today, irrespective of the untold abuse Tigrayans faced in Amhara killel and by the Federal government over the last years.
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ አጋር አለኝ ብትል፣ "ከጎጃም ይልቅ ሱዳኖች ለኛ ይቀርቡናል" ያለውን የባንዳ ቡድን እንደሆነ ለማወቅ ልዩ እውቀትን አይሻም!
Yes, we have to fight against Egypt even though the government of Ethiopia is killing and harassing Tigrayans.
We have national obligation to defend Ethiopia after all we are all Ethiopians.
Tigray-Ethiopia will fight against Egypt if war breaks.
The enemy of your enemy is yur friend in this context is wrong. Egypt is the enemy that has to be fought against and defeated.