Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኢትዮጵያ የፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ያስፈልጋታል።

Post by Abere » 20 Jun 2020, 09:11

ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ የተረጨውን ጥፋት ለማንፃት አገርቷ ያለምንም ጥርጥር ፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ከሚያስፈልግብት ደረጃ ላይ ደርሳለች። በዚህ ዙሪያ ሊታሰብበት ብቻ ሳይሆን እንድተገበር ቁርጠኝነት ያስፈልጋል። ፀረ-ጎሣ ማለት ፀረ-ሰብዕ ማለት አይደለም ወይም በአገሪቷ ያሉ ንዑስ ስብስብ ወግ-ባህላት እና ልሣን ማለትም አይደለም።

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢትዮጵያ የፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ያስፈልጋታል።

Post by banebris2013 » 20 Jun 2020, 09:24

Abere wrote:
20 Jun 2020, 09:11
ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ የተረጨውን ጥፋት ለማንፃት አገርቷ ያለምንም ጥርጥር ፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ከሚያስፈልግብት ደረጃ ላይ ደርሳለች። በዚህ ዙሪያ ሊታሰብበት ብቻ ሳይሆን እንድተገበር ቁርጠኝነት ያስፈልጋል። ፀረ-ጎሣ ማለት ፀረ-ሰብዕ ማለት አይደለም ወይም በአገሪቷ ያሉ ንዑስ ስብስብ ወግ-ባህላት እና ልሣን ማለትም አይደለም።
That is nice. We will start with " Be tsere amaranet" movement and gradually get on with others. Amahara wants to be both Amhara and ethiopian. Then and only then amharas like you can stop being the deciders of who is ethiopian and who is not.

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ የፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ያስፈልጋታል።

Post by Abere » 20 Jun 2020, 10:07

banebris2013 wrote:
20 Jun 2020, 09:24

እራስህን አድሃሪ በጎሣ ደም ኩመራ ማማ የወጣህ ትመስለኛለህ። በመጀመሪያ የፀረ-ጎሣ አብዮቱ በእንደ አንተ ዓይነቶቹ ላይ መፋፋም ይገባዋል ።

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢትዮጵያ የፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ያስፈልጋታል።

Post by banebris2013 » 20 Jun 2020, 10:24

Abere wrote:
20 Jun 2020, 10:07
banebris2013 wrote:
20 Jun 2020, 09:24
Abere wrote:
20 Jun 2020, 09:11
ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ የተረጨውን ጥፋት ለማንፃት አገርቷ ያለምንም ጥርጥር ፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ከሚያስፈልግብት ደረጃ ላይ ደርሳለች። በዚህ ዙሪያ ሊታሰብበት ብቻ ሳይሆን እንድተገበር ቁርጠኝነት ያስፈልጋል። ፀረ-ጎሣ ማለት ፀረ-ሰብዕ ማለት አይደለም ወይም በአገሪቷ ያሉ ንዑስ ስብስብ ወግ-ባህላት እና ልሣን ማለትም አይደለም።
That is nice. We will start with " Be tsere amaranet" movement and gradually get on with others. Amahara wants to be both Amhara and ethiopian. Then and only then amharas like you can stop being the deciders of who is ethiopian and who is not.
እራስህን አድሃሪ በጎሣ ደም ኩመራ ማማ የወጣህ ትመስለኛለህ። በመጀመሪያ የፀረ-ጎሣ አብዮቱ በእንደ አንተ ዓይነቶቹ ላይ መፋፋም ይገባዋል ።
I still agree with what you say. I do not mind being the first, as long as you are next. When are you planning to start? It is funny the term gosa does not apply to you.

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ የፀረ-ጎሣ አብዮታዊ ንቅናቄ ኃይል ያስፈልጋታል።

Post by Abere » 20 Jun 2020, 12:18

eden wrote:
20 Jun 2020, 11:30
Thanks for sharing the video. But the ex-LA Consular made several self conflicting statements. In my opinion, it is on this kinds of personalities that impacting ፀረ-ጎሣ behavioral communication change(BCC) has to be directed at. The ultimate solution for a peaceful country is being ፀረ-ጎሣ and eliminate any politics that smells ጎሣ. While people like him and those others in the OLF and TPLF group been sitting on the ጎሣ potty they can't complain about the poisonous stench of coming out of it now. This is worse than hypocrisy - it is a wolf cry.

Post Reply