Page 1 of 1

ጠላቶች አባቶቻችንን፣ወንዶቻችንን በዕጅ ዐዙር ኢትዮዽያወያን መስለው

Posted: 19 Jun 2020, 18:55
by tlel
ኮሮናቫይሩስን ተጠቅመው፣ ወንዶች ማህበረሰቦቻችንን ለማጥቃት በየ ሶሻል ሚዲያ፣ ስራ ፈት ሴቶች በሃሰት ወሬ ወንዶቻችንን እያወገዙ ይገኛሉ። ስሶሻል ሚዲያ ላይ ከመውጣታቸው ብፊት መመርመር , የሚወራው ወሬ እውነት መሆኑን፣ ምንጩ ከየት እንደሆነ ወዘተ። የት ነበሩ ህፃናትና ስሰዎች በሚሉት ምክኛት ሲጠቁ።
ሕዋሃት፣ በየ እስር ቤት በዚሁ ምክኛት ሲያጠቃ.

ዋ። ዐንዱን ዐጥፍቼ፣ ሌላ ለውጥ ዐመጣለሁ ይምትል ሁሉ፣ ነገ በውጭ ሥትጠቃ ማንም ዐይደርሰለህም ሕዝበን ገለህ ገለህ ከጨረስክ በሗላ