Page 1 of 1

እውነታው ይህ ነው ስለ ኢትዮዽያም ሆነ ስለ ኤርትራ ህዝብ ምፍትሄ

Posted: 19 Jun 2020, 14:36
by tlel
የዚህ ህዝቦች የራሳቸውን ህዝብ እያጨራረሱ ኣገሮቹን በዝሬው ዘዴ ቅኝ ለማስገዛት ጫፍ ደርሰዋል።

1. ኢትዮዽያ ላይ ክፉ ካላሰቡ ኤርትራ ኢትዮዽያ ውስጥ ብትሆን ኖሮ፣ የኤርትራ ድንበር ኣብዛኛው ጥቃት ከውጪ ስልሚምጣ በደንብ በሚያስጠብቅ ሁኔታ መጠበቅ ነበረበት። ነገሩ ግን ጠላትነት የተፈጠረው ከዛው ውስጥ ነው እንጂ ከውጭ እንደ በፊቱ ወረራ ከውጭ ምቶ ኣይደለም።

2. ኣርቆ የሚያስብ ከታሪክ የተረዳ ጦርነት ኣንስቶ የራሴን ህዝብ እገላለሁ ኣይልም። ችግሮችን በማህበረሰብ ያለውን ፈቶ ሪፎርም ማድረግ ቀላል ነበር።
እንደውም ብራስ ህዝብ ላይ ለውጭ ሃይል ለማስገዛት ካልሆነ በስተቀር የብልጠት ሳይሆን የሞኝነት፣ የድንቁርና ነው። ለምን ማንነትን ወደሗላ የሚያስቀር፣ የሚያጠፋ፣ ወደ ውጭ ባርነት የሚያስከትል ነው። 50 ኣመት በራስና በህዝብ ላይ መከራ ችግር ድንቁርና እንጂ የትም በዚህ የጥፋት ኣላም እርግጥ ነው የትም እንደማትደርስ። ይኸው የህዋሃት ኣቅራርቶ 30 ኣመት ድረስ ያየነው ህዝብን ወደበለጠ ድህነት፣ጦርነት ምንም ውጤት ያላሳየ ፓርቲ መሆኑን ኣየነው። የሚያዩት ግላዊውን የራሳቸው ኪስ የመሙላት እንጂ ህዝባቸውን የትም እንዳላደሩሱ ይኸው ታየ። ይዚህ ሁሉ ጥፋታቸው ግን ያችን የምቾት በግለሰባዊነት ለሟሟላት ብቻ የሆነ የሚያሳዝን ኣላማ ነው። ለወደፊትም ኣላማው ከግብፅ ጋር ሆነው ካሸነፉ ኢትዮዽያን፣ ያው ኣካባቢያቸውን ለውጭ ኣገር እንደ ትቀጣሪ ሆነው ለመጠቀም ነው ቢበዛ። ለዚህ ኣይነት ኑሮ ምኞት ያሳዝናል በውነት። ኣሁን እንደምናየው፣ እነዚህ ኣገሮች ቁልፍ ቁልፍ ቦታቸው በውጭ ትይዟል ንብረትን ለመበዝበዝ።

3. ኣገር ችግር የሚያቆምው፣ የመስራት፣ የማምረት፣ የትምህርት፣ የባህሉን የሃይማኖቱን፣ ማህበረሰቡ ውስጥ የመሳተፍ ድርጊቶች ሲካሄዱ ነው። ወደ ኣንድ ኣላማ ኣገርን የመጠበቅ፣ የማልማት ኣላማ ነው። ይህ እንዴት ይከብዳል። ወደ ኣክራሪነት የሚያስኬድበት ጉዳይ ኣይደለም። እነዚህ ነገሮችን ለተለያየ ህዝቦች ለማስፈፀም በራሳቸው የመሳተፍና የንግ ግር ዘይቤዎች ጠረቤዛ ላይ ቁጭ ብሎ ተግባር ያለው ንግ ግር እንጂ፣ መለስ ዘናዊ እንደሚያደርገው ፓርላማ ውስጥ ህዝብን በንግ ግር ማደንዘዝ ቀንና ሌሊት መሆን የለበትም።