https://images.app.goo.gl/j34Lon5cWB7YzzfG6[/
Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD !!!
Last edited by tarik on 19 Jun 2020, 11:23, edited 2 times in total.
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
Good strategy! Egypt and Sudan should behave.
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
ምሥጋናችን ለፅዮናዊት እሥራዔል እጅግ የላቀ ነው። እናመሰግናለን። አፍንጫ ሲነካ ዐይን ያለቅሳል ይባላል። ኢትዮጵያን የነካ ቅድስት እየሩሳሌምን የነካ ወይም በእራሱ ላይ ቃታ የሳበ ልበ-ስውር ማለት ነው። መቼም እውነተኛ ሙስልሞች የአገራችሁን ታሪክ የምታውቁ በዚህ የምትቀየሙ ከሆናችሁ ምንም ማድረግ አይቻልም። ኢትዮጵያ አገረ ሳሌም - የእምነት እና በአርኣያ ሥላሴ ለተፈጠረ ሰው መነሻ ነች።
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
Yes, we don't need war with Sudan or Egypt. Nile is ours that everyone can share including Israel. But what is going on is against Ethiopia in order to take Nile using Egypt and Sudan. Again you are misinterpreting, nothing will happen with Egypt because it is neighboring Israel, but that is going to be affected is Ethiopia
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
You are denkoro you don't understand. How can you explain then the support of U.S for Egypt against Ethiopia? It is Israel and Nile issue.
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
በመጀመሪያ እራስህ ቁጥር እንድ ደንቆሮ ነህ። አሜሪካ ግብፅን- እሥራዔል ደግሞ ኢትዮጵያን ደገፉ ስትል አሜሪካ እና እሥራዔል በውጊያ ዐምድ ይገባሉ ማለትህ ነው። ስህተት ነው - የትራምፕ አንፃራዊ ፓሊሲ እንጅ ዘለቄታማ አይሆንም። አሜሪካ ግብፅ ትደግፋለች ሲባል - እሥራዔል ለምን ኢትዮጵያን ትደገፋለች ብሎ መጠየቅ የበለጠ መልስ አለው። ወደ ድክም ጠላህም እሥራዔል የምትደግፍበት ነጥብ እጅግ ሚዛን ይደፋል። አንድ የካይሮ ጄት ተመትቶ ሲወድቅ ያኔ የአሜሪካ አቋም ሲቀየር ታያለህ - በሙባረክ ዘመን የግብፅ ዐመፅ እንዳየኸው። ከፅዮን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም። ምናልባት የስድስት ቀን ሳይሆን የስድስት ሰዓት ዐውድ ይሆናል። ምሥጋናችን አሁንም ለፅዮናት ቅድስት እየሩሳሌም ይሁን - በእውነት ላይ አላበሉም እና።
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
ኣፃፃፍህ እራስ የፃፍኩትን ጠመዘዝከው፣ ያልኩት እስራኤል፣ ኣሜሪካ ኣንድ ናቸው፣ ኣሜሪካ ግብጽን እንደሚደግፉ በግልጽ ተናግረዋል ይህ ማለት ግብጽና እስራኤል ኣንድ ኣቋም እንዳላቸው ነው ያሚያሳየው። ግብፅ ከእስራኤል ኣጠገብ ነች፣ እውነት ብጥብጥ ይፈልጋሉ አሜሪካኖች እስራኤልን እንደ ኣይናቸው የሚያይዋቸው ኣይፈልጉም። እስራኤል እንደ ታሪኳ ወዳጅ ነች፣ ግን ዛሬ የምትገዛው የእውነት ህዝቧ ኣይመስለኝም ካውሮፓ የመጡ ናዚ የተቀላቀሉ ናቸው። የነመለስ ዘናዊ ኣማካሪዎች ማን ይመስሉሃል ኢትዮዽያ እየሸበለለች ያለችው ከ፶ ኣመት ጀምሮ ከ እንግሊዞች ጭምር እነሱ ናቸው። ኣረቦች ጋር ኣሁን ችግር የላቸውም ከኢራን በስተቀር።Abere wrote: ↑19 Jun 2020, 12:52በመጀመሪያ እራስህ ቁጥር እንድ ደንቆሮ ነህ። አሜሪካ ግብፅን- እሥራዔል ደግሞ ኢትዮጵያን ደገፉ ስትል አሜሪካ እና እሥራዔል በውጊያ ዐምድ ይገባሉ ማለትህ ነው። ስህተት ነው - የትራምፕ አንፃራዊ ፓሊሲ እንጅ ዘለቄታማ አይሆንም። አሜሪካ ግብፅ ትደግፋለች ሲባል - እሥራዔል ለምን ኢትዮጵያን ትደገፋለች ብሎ መጠየቅ የበለጠ መልስ አለው። ወደ ድክም ጠላህም እሥራዔል የምትደግፍበት ነጥብ እጅግ ሚዛን ይደፋል። አንድ የካይሮ ጄት ተመትቶ ሲወድቅ ያኔ የአሜሪካ አቋም ሲቀየር ታያለህ - በሙባረክ ዘመን የግብፅ ዐመፅ እንዳየኸው። ከፅዮን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም። ምናልባት የስድስት ቀን ሳይሆን የስድስት ሰዓት ዐውድ ይሆናል። ምሥጋናችን አሁንም ለፅዮናት ቅድስት እየሩሳሌም ይሁን - በእውነት ላይ አላበሉም እና።
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
Abere wrote: ↑19 Jun 2020, 12:52በመጀመሪያ እራስህ ቁጥር እንድ ደንቆሮ ነህ። አሜሪካ ግብፅን- እሥራዔል ደግሞ ኢትዮጵያን ደገፉ ስትል አሜሪካ እና እሥራዔል በውጊያ ዐምድ ይገባሉ ማለትህ ነው። ስህተት ነው - የትራምፕ አንፃራዊ ፓሊሲ እንጅ ዘለቄታማ አይሆንም። አሜሪካ ግብፅ ትደግፋለች ሲባል - እሥራዔል ለምን ኢትዮጵያን ትደገፋለች ብሎ መጠየቅ የበለጠ መልስ አለው። ወደ ድክም ጠላህም እሥራዔል የምትደግፍበት ነጥብ እጅግ ሚዛን ይደፋል። አንድ የካይሮ ጄት ተመትቶ ሲወድቅ ያኔ የአሜሪካ አቋም ሲቀየር ታያለህ - በሙባረክ ዘመን የግብፅ ዐመፅ እንዳየኸው። ከፅዮን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም። ምናልባት የስድስት ቀን ሳይሆን የስድስት ሰዓት ዐውድ ይሆናል። ምሥጋናችን አሁንም ለፅዮናት ቅድስት እየሩሳሌም ይሁን - በእውነት ላይ አላበሉም እና።
በRT የቀረበው በዐረብኛ ስለነበረ ምን እንዳለ አልገባኝም- ግን አርዕስቱ ላይ በመመርኮዝ ብቻ ነው የበኩሌን የፃፍኩት። በመሰረቱ አሁን ጥሩ ነጥብ አንስተኸል። እርሱም አሜሪካ እና እሥራዔል ቀኝ እና ግራ እጅ ናቸው - ይተዋወቃሉ። ይሁን እንጅ በጦርነት ይሰለፋሉ የሚል እምነት የለኝም - መሣሪያ ግን ይሰጣሉ። ግብፅ የምትተማመነው መሣሪያ በመግዛት ነው - ሌላ ምንም የተለየ ሃይልም ችሎታም አይኖራትም። ከገበያ የሚገዛ ነገር ደግሞ ዘግይቶም ቢሆን ኢትዮጵያም ልትገዛው ትችላለች። በእርግጥ ጦርነት አስፈላጊም ተመራጭም አይደለም - የግድ ከመጣ ደግሞ ታስቦበት መሆን አለበት። በፍራቻ የእራስ ድርሻ ለድርድር አይቀርብም - እንዴ አገርም ውርደት ነው። በግልፅ በጦርነቱ ተሸናፊ በሞራልም ይሁን በዐውድ ግብፅ ትሆናለች። ግብፅ ከዐበደች ብቻ ጦርነትን እንዴ ምርጫ ታደርጋለች። ምዕራባዊያንም የተለመደውን ታሪካዊ ስህተታቸውን አይፈፅሙም ማለት ሞኝነት ነው። ለማንኛምው አለብኝ ብሎ መቀመጥ ጥሩ ነው - መጀመሪያ ግን ቤት ማፅዳት የግድ ይላል ወያኔ እያለ ጦርነት መግባት ቅዘን ይዞ ሩጫ ነው።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD
It only took 6 days ..