የሳሞራ አሳፋሪ ንግግር!! ህወሓት ማለት መስመር ነው!! ህወሓት ማለት ህዝብ ነው! ህወሓት የለም ማለት የትግራይ ህዝብ የለም ማለት ነው!!
Posted: 19 Jun 2020, 08:45
Please wait, video is loading...
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
".... አብዛኞቹ የህወሃት ጄኔራሎች ከሶስተኛ ክፍል ያላለፉ በመሆናቸው የወታደራዊ ሳይንሱም ሆነ፣ የአዛዥነቱን ጥበብ ሙያው በሚፈቅደው ደረጃ አንብበው ችሎታቸውን ወደ ማእርጋቸው ደረጃ ለማድረስ ይቸገራሉ። መቶ ወታደር ብቻ የሰፈረበት ገዢ መሬት ለመያዝ፣ አንድ ሺህ ሰው ካስፈጀህ በወንጀል ትጠየቃለህ እንጂ በድል አድራጊነት መሸለም ባልተገባህ።
ከመከላከያ የሰው ሃይል አስተዳደርና ልማት መምሪያ ሰነዶች ያገኘሁት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በጠቅላላ በኢትዮ-ኤርትራ ውጊያ 98,700 ወታደር ሲሞትብን፣ 194,300 ቁስለኛ ተረክበናል። ከኦርዲናንስ ያገኘሁት መረጃ ደግሞ፣ መጀመሪያ ለውጊያ ከተዘጋጀው ከባድ መሳሪያ 2/3ኛው መውደሙን ነግረውኛል።
ይህንን ትርጉም አልባጦርነት የመሩት መሪዎች ሰዓረ መኮንን፣ ሳሞራ የኑስ፣ ዮሀንስ ገብረመስቀል፣ ታደሰ ወረደ፣ኳርተር /አብርሃ ወልደማርያም/፣ ብርሃነ ነጋሽ የተባሉት ጄነራሎች ናቸው፡፡ የጦርነቱ ማዕከላዊ ዕዝ አባላት ደግሞ፣ መለሰ ዜናዊ፣ ስዬ አብርሃ፣ ተወልደ ወልደማርያም፣ ዓለምሰገድ ገብረአምላክ፣ ተፈራ ዋልዋ፣ ፃድቃን ገብረትንሳዔ እና ክንፈ ገብረመድህን ነበሩ።..."
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote: ↑19 Jun 2020, 10:02የኦሮሞ ተወላጅ ኰሎኔል አበበ ገረሱ እንዲህ ብሎ ተናገረ....