Page 1 of 1

እፀድቅ ብዬ ባዝላት - ተንጠልጥላ ቀረች። ሻዕብያ-ኢሳይያስ ተሸክሞ አዝሎ ወያኔን አዲስ አበባ ሥልጣን ሰቅሎ መዘዝ አመጣ።

Posted: 18 Jun 2020, 16:37
by Abere
እፀድቅ ብዬ ባዝላት - ተንጠልጥላ ቀረች። ሻዕብያ-ኢሳይያስ ተሸክሞ አዝሎ ወያኔን አዲስ አበባ ሥልጣን ሰቅሎ መዘዝ አመጣ።ምንም አባባሉ የትዕቢት ቢመስልም ነገሩ ግን እውነተኛ አገላለፅ ነው። ድሃን ካሳደገ ያነቀው ፀደቀ። ከይሲ ወያኔ መቼ ለእውነት እና ለፍትህ ቁማ ታውቃለች። በከፉ ቀን ሻዕብያ በአንቀልባ ከነድሪቶዋ አዝሎ አስገብቶ ይኸው አሁን እዝም እዚህም 40 ዓመታት ዕረፍት ዐልባ ተባይ ተፈጠረ። ኢሣይያስም ሁለት ዲስት ጥዶ የማልቀስ ያህል ነው የሚባዝነው።

Re: እፀድቅ ብዬ ባዝላት - ተንጠልጥላ ቀረች። ሻዕብያ-ኢሳይያስ ተሸክሞ አዝሎ ወያኔን አዲስ አበባ ሥልጣን ሰቅሎ መዘዝ አመጣ።

Posted: 19 Jun 2020, 02:06
by Axumezana
Ascaris are liers and bosters!