Page 1 of 1

የኦሮሞ ተወላጅ ሁኖ የህወሓት ተላላኪ ከመሆን የከፋ ዝቅጠት የለም !!!

Posted: 18 Jun 2020, 11:10
by Ejersa
በ1973 የተመሰረተው ኦነግ በ1991 60,000 የሚደርስ ሰራዊት ነበራቸው። አሁን ላይ 5,000 የማይደርስ ተዋጊ አባል እንዳሉት ይታወቃል። ይህ ድርጅት ለ20 ዓመታት ያህል ፌት ለፌት ከገጠሙት ደርግ በላይ በ1992 የሽግግሩ መንግስት አካል ሁነው ኢትዮጵያ ከገቡ ቡኃላ በህወሓት ተከድተው የተጨፈጨፈው ሰራዊታቸው እጥፍ ድርብ ይበልጣል። በክህደት የምትታወቀው ህወሓት የኦነግ ሰራዊት የሰፈረበትን ካንፕ በመክበብ 20 ሽህ የሚሆኑትን ለእስር፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሲገደሉ ሌሎች ደግሞ ተበታትነዋል። አብዛኛው የኦሮሞ ተወላጅ የኦነግ ደጋፊ እንደሆነ ይታወቃል። ከ1992 በኃላ ለ26 ዓመታት በህወሓት መንግስት አማካኝነት ኦሮሞች ላይ የደረሰው ግድያ፣ እስራት፣ ግርፋት፣ ስቃይ እና ተንኮል ለወሬም አይመችም። ይህ ሁሉ አልፎ ሰላማዊ እና አቃፊ የሆነ በራሳቸው የኦሮሞ ልጅ የሚመራ መንግስት መጥቶላቸው እያለ ከዛ የበሰበሰ አስተሳሰብ ያልወጡ ትታዘባለህ። በተለይ ከገዳያቸው ህወሓት ጋር የተለጠፉ ኦሮማዊያን ስትመለከት በጣም ይዘገንናል።

በነገራችን ላይ እነዚህ እባቦች ሲከፋቸው ተለማምጠው ሲደላቸው ደግሞ የሚነክሱ ፍጥረቶች ከሻቢያ ውጭ ማንም በደንብ አላወቃቸውም። Al-Shabaab እና Shab ፍጹም የተለያዩ ናቸው። Al-Shabaab አለም የሚያውቀው የሶማሌው አማጺ ቡድን ስም ነው። Shab ደግሞ ወጣት፡ ስለዚህ ቄሮ በቀጥታ Shab የሚለውን ብቻ ነው የሚወክለው። ነገር ግን ክህደት፣ ውሸት እና ቅጥፈት ለህወሃት ተፈጥሯቸው ስለሆነ ትንሽም ሳያፍር ይከራከራል፤ easy ነው ለእነሱ። ለማንኛውም ከህወሃት ጋር ለምትሞዳሞዱ ኦሮሞያዊያን ሼም ነው፡ ከታሪክ ተማሩ ለማለት ያህል ነው!!
እስኪ ይችን ቪድዮ ተመልከቷት ?
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Re: የኦሮሞ ተወላጅ ሁኖ የህወሓት ተላላኪ ከመሆን የከፋ ዝቅጠት የለም !!!

Posted: 18 Jun 2020, 12:35
by Hameddibewoyane
:oops: :oops: :oops: :oops:
Ejersa wrote:
18 Jun 2020, 11:10