Page 1 of 1
ህወሓትን ከፌዴራሊስት ሐይሎች አባልነት ቀንሰነዋል - ደረጀ በቀለ
Posted: 18 Jun 2020, 07:11
by Mereja.TV
Re: ህወሓትን ከፌዴራሊስት ሐይሎች አባልነት ቀንሰነዋል - ደረጀ በቀለ
Posted: 18 Jun 2020, 09:44
by Fed_Up
Guys this ^^^ is very interesting development.
Hehehehe Tplfists left by themselves. No one is willing to touch the tplf even by long stick.
Tplf is the weakest link to any force. No one needs them.
Ewayeeee wurdettt.

Re: ህወሓትን ከፌዴራሊስት ሐይሎች አባልነት ቀንሰነዋል - ደረጀ በቀለ
Posted: 18 Jun 2020, 10:02
by Abere
ዐይን አላቸው - ግን ማየት አይችሉም
ጆሮ አላቸው - መስማት ግን አይችሉም
አፍንጫ አላቸው - ማሽተት ተስኗቸዋል
ይኸ ባህርይ ወያኔን በትክክል ይገልፀዋል። ለምን ቢሉ - ነገር ዓለሙ ሁሉ አልቋል። የግፍ ሰማይ ተደፍቶባቸዋል እና። የመጨረሻው ቀዳዳ ሳይቀር ተደፍኗል። Reached at a dead end road ማለት ነው። የፃዲቅ እንጅ የኃጥዓን አወዳደቁ እንኳን አያምርም - ሞቴን አሳምርልኝ ይላል የአገሬ ሰው። እባካችሁ የወያኔ ደጋፊዎች ይብስ የሽምቃቅ ገመዱን አታጥብቁባቸው - ወይም ወደ ቅርቃር አዘቅቱ በከንቱ ውዳሴ አትገፍትሯቸው። እውነቱ ጨዋታው አልቋል ይሁን። ሌላው የውላጂ ፓርቲዎቹ ቁጥር እና ዓይነት ኅሌና ያዞራል። ከወያኔ ጥፋት ተማሩ - ካልቻላችሁም እረፉ።