Page 1 of 1

የትግራይ እጣ ፋንታ ያሳዝናል

Posted: 17 Jun 2020, 15:24
by justo
በኢትዮጵያ ታሪክ ኣንዱ ስያቸንፍ ኣንዱ ሲቸነፍ እየተቀባበለ መጥቶኣል።

ሁሌ ፈተና እወድቅ ነበረ ••• ኣጼ በካፋ ማንን ኣቸነፉ ••• ማንስ ኣቸነፋቸው የሚል ጥያቄ ሲመጣ። ቴዎድሮስ ወርቂቱን የት ኣቸነፋት ••• ዉቤንስ ሲባል ሁሌ እሳሳት እና ፈተና እወድቅ ነበር።

ዛሬ ቢሆን ኑሮ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና የምፈተነው ••• የዛሬዋ የኢትዮጵያ ታሪክ ፈተና A+ ኣመጣው ነበር። እንዳዉም እደፍነው ነበር።

ኣንድ ህዝብ እንደዚህ ሲሸነፍ በታሪክ ሰምተናል ••• ባይናችን ስናይ ግን ኣሁን የመጀምርያ ግዝያችን ነው።

Re: የትግራይ እጣ ፋንታ ያሳዝናል

Posted: 17 Jun 2020, 16:28
by Fed_Up
justo wrote:
17 Jun 2020, 15:24
በኢትዮጵያ ታሪክ ኣንዱ ስያቸንፍ ኣንዱ ሲቸነፍ እየተቀባበለ መጥቶኣል።

ሁሌ ፈተና እወድቅ ነበረ ••• ኣጼ በካፋ ማንን ኣቸነፉ ••• ማንስ ኣቸነፋቸው የሚል ጥያቄ ሲመጣ። ቴዎድሮስ ወርቂቱን የት ኣቸነፋት ••• ዉቤንስ ሲባል ሁሌ እሳሳት እና ፈተና እወድቅ ነበር።

ዛሬ ቢሆን ኑሮ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና የምፈተነው ••• የዛሬዋ የኢትዮጵያ ታሪክ ፈተና A+ ኣመጣው ነበር። እንዳዉም እደፍነው ነበር።

ኣንድ ህዝብ እንደዚህ ሲሸነፍ በታሪክ ሰምተናል ••• ባይናችን ስናይ ግን ኣሁን የመጀምርያ ግዝያችን ነው።
Well said brother, justo,

እውነት ተናግሮ ብመሸበት ማደር:: ወያኔ ራሷን ጠልፋ ስትንገዳገድ ትንሽ መገፋት ነበር የሚቀራት:: በአፍጢሟ ክንችር ብላ ላትመለስ ሄዳለች::

አወዳደቋ ለእኛ አዲስ ባይሆንም .. ባድመ ላይ መዝመቷ ግንእድሜዋን በ 2/3 ኛውን ቀንሶባታል: ትልቅ ስህተት::" የጠገቡ እለታ ሞት አይገኝም" እሚሉት አባባል ደርሶ አሳየን:: ድሮም ረሃብተኛ ሲጠግብ ህሊና አይኖረውም:: ድድብናቸው ደግሞ ማለቂ የለውም ይሄው ዛሬም መቃብራቸውን ደግሞ አርቀው እየቆፈሩ ይገኛሉ: ድድብና እንበለው ወይስ ምን?