“ብልጽግና ኦነግን አፍርሷል” ኤርሚያስ ከቀናት በፊት፡፡ “ከህወሀት ቀጥሎ አቅም ያለው ኦነግ ነው” ኤርሚያስ ከደቂቃዎች በፊት፡፡ “ኦነግ ብቸኛው የHA ልዕለ-ኃያል ነው” ኤርሚያስ ወደፊት፡፡
Posted: 16 Jun 2020, 14:09
“ብልጽግና ኦነግን አፍርሷል” ኤርሚያስ ለገሠ ከቀናት በፊት፡፡ “ከህወሀት ቀጥሎ አቅም ያለው ኦነግ ነው” ኤርሚያስ ለገሠ ከደቂቃዎች በፊት፡፡ “ኦነግ ብቸኛው የአፍርካ ቀንድ ልዕለ-ኃያል ነው” ኤርሚያስ ወደፊት፡፡
እኛማ ለቆማጦች ነግረናችሁ ነበር እኮ፡፡ ኦሮሞ የአፍርካን ቀንድ መምራት ይጠበቅበታል የምንለው በመሪው ድርጅታችን ኦነግ ላይ ተማምነን ነው፡፡
እኛማ ለቆማጦች ነግረናችሁ ነበር እኮ፡፡ ኦሮሞ የአፍርካን ቀንድ መምራት ይጠበቅበታል የምንለው በመሪው ድርጅታችን ኦነግ ላይ ተማምነን ነው፡፡