Page 1 of 1

Re: ኼር WOLAITA:OUR OWN SELF-RULING KILIL OR DEATH! All 38 Woliata parliamentarians resign in protest!ጉድ ፈላ የጉዴላ ክልል ሊፈርስ

Posted: 15 Jun 2020, 09:54
by Ethoash
እኔ የስንቱን ጭቅጭቅ ስምቼ ልጨርስው ። የደቡብ ሕዝብ ጥያቄ የሚፈታው እንዴት ፈደረሽን እንደሚስተዳደር ከገባን ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ ይቀራል ።

ማንኛውም ስርዓት በፈደራል ስርዓት ነው የሚመራው ለምስሌ የንጉስ ጃኑሆይ አገዛዝን እንመልከት።

ንጉስ አለ ። ብዙ ሰው የሚመስለው ፈላጭ ቆራጩ ጃኑሆይ የመስላቸዋል ። ያም ልክ ነው ግን በስሩ ብዙ ሚኒስትሮች ልዕሎችና መስፍኖች አሉ ጃኒሆይ ምንም ብቻቸውን አልገዙም ከልዕላዊ ቤተስቦቻቸውና ሚኒስተሮች ጋራ ነው የመሩት ።

ደርግ ደግሞ እንመልከት ድርግም መንጌ ብቻውን አልገዛም ለዚህ ነው ደርግ የተባለው የሚኒስተሮችና የባለስልጣኖች ጥርቅም ነው የገዛው ።

ወያኔም በአቅሙ ወያኔዎች አሉ የሱም ተለጣፊዎችም አርገው ነው የመሩት ።።። ይህንን በደንብ መረዳት አለብን ስብሀት በደንብ አርጎ ይበላል ለአቦ ፀሐዬም ያካፍላል እንዲሁ ሁሉም ውያኔ ተክፋፍለው ድርሻቸው ይበላሉ ። ለዚህ ነው ከ፶ አመት በላይ አብረው የዘለቁት

ደግሞ የቅንጅትን ፓርቲ እንመልከት አንዱ የስልጣን ቁንጮ ላይ ተቀምጦ ብቻውን ለመብላት ይፈልጋል ለዚህ ነው ፍርክሽክሹ የሚወጣው በጠቅላላ የአማራ ፓርቲ የሚጠቁት ብቻዬን ልብላ ስለሚሉ ነው። ስማያዊ ፓርቲም መስራቻቸውን አባረው ቁጭ ያሉት መስራቻቸውን ገንዘብ በላ ብለው ነው ያባረሩት ግን ፓርቲው ራሱ ፈራርሶ ቁጭ ብለዋል እሱን ካስወጡት በኋላ ፓርቲው ቢያድግ ኖሮ አንድ ነገር ነው ግን ፓርቲው ከስሞዋል

አሁን ይህ ከላይ የምለው ነገር ከገባን የውላይታና ይደቡብ ጥያቄ በድንብ ከገባን ልንፈታው እንችላለን

ደቡብ ውስጥ ከአምሳ በላይ ጎሳዎች አሉ ሁሉም እራሱን መቻል ይፈልጋል ምክን ያቱም በሌላው መጮቆን ስለማይፈልግ።። ስለዚህ መፍት ሄው ቀላል ነው።

እንበል አምሳ ጎሳዎች አሉት እንበል ባጀቱ መቶ ብር ነው እንበል

እያንዳንዱ ጎሳ ሁለት ሁለት ብር ከደረስው ምኑን ነው የሚጣላው ሁሉም ድርሻውን አግኝተዋልና ። ምርጯም ከመጣ ሁሉም ሁለት ድምፅ አለው ማለት ነው።

እንበል ይህ ፈደረሽን አደገና አራት መቶ ብር አገኘ እንበል

በመጀመሪያ እያንዳንዱ ጎሳ አንዳንድ ብር ያገኛል ሶስት መቶ አምሳ ብር ይቀራል እንግዲህ አቅ የሚሆነው ይህንን የቀረውን ገንዘብ በህዝብ ብዛት ማከፋፈል ነው ለምሳሌ አንድ ብር ጭማሪ መቶ ሺህ ህዝብ ያለው ከተባለ። አንድ ሚሊዬን ያለው ሕዝብ ደግሞ አስር ብር የቀበላል ማለት ነው። ስለዚህ ውጪው አንድ ነው ማለት ነው ለምሳሌ አንተ አንድ ልጅ ቢኖርህ አንድ ብር ደሞዥ ቢሆን አንድ ልጅህን መቀለብ አያቅት ህም ግን አስር ልጆች ካሉህ አስር ብር ይስጥሀል ። ለአስር ሲካፈል ተመልስ ለያንዳንዱ ልጆች ህ አንድ ብር ነው ዶሞዥህ ማለት ነው። እንዲህ አርጎ የደቡብን ባጀት ከፋፍሎ ለያንዳንዱ ክልል ከተስጠ ሁሉም ክልሎች በስላም ተስማምተው ይሆሩ ነበር።

ለምሳሌ ወላይታን እና ጉራጌን እንመልከት

ወላይታ መቶ ሺህ ሕዝብ አለው እንበል መቶ ሚልዬን ብር ቢስጠው
ጉራጌ ደግሞ አንድ ሚሊዬን ሕዝብ አለው አንድ ቢሊዬን ብር ቢስጠው ምኑ ነው የሁለት ልዩነት ሁሉም ግለስቦች አንዳንድ ሺህ ብር ነው ያገኙት ። ስለዚህ ምንም የባጀት አድሎ አልተደረገም ይህ ከሆነ ጭቅጭቁ ቀርቶ በስላም ይሆሩ ነበር።
ስልጣንም እንዲሁ በአግባቡ ቢከፋፈል ምንም ቅሬታ አይኖርም ነበር።

Re: ኼር WOLAITA:OUR OWN SELF-RULING KILIL OR DEATH! All 38 Woliata parliamentarians resign in protest!ጉድ ፈላ የጉዴላ ክልል ሊፈርስ

Posted: 15 Jun 2020, 14:47
by tolcha
I am 100% sure they will get the Kilil status, if and only if Wollaiyta people and the Woliyitta officials stand together, so that there is no space for the government to manipulate either of them!

Next is Kambatta, and Silxe/Gurage would follow. The rest with small groups of nation and nationalities can be lumped up and be one Kilili

Re: ኼር WOLAITA:OUR OWN SELF-RULING KILIL OR DEATH! All 38 Woliata parliamentarians resign in protest!ጉድ ፈላ የጉዴላ ክልል ሊፈርስ

Posted: 16 Jun 2020, 07:01
by Ethoash
tolcha wrote:
15 Jun 2020, 14:47
I am 100% sure they will get the Kilil status, if and only if Wollaiyta people and the Woliyitta officials stand together, so that there is no space for the government to manipulate either of them!

Next is Kambatta, and Silxe/Gurage would follow. The rest with small groups of nation and nationalities can be lumped up and be one Kilili
i thought i give u solution in USA THEY have only 50 state but so many countries Woliyitta, Kambatta, and Silxe/Gurage could stay in Fed. state of Southern region but become a countries just like Dallas and Huston both of them run as independent country under Taxes .... what is the point Dallas and Huston saying we should form our own state..as Woliyitta, Kambatta, and Silxe/Gurage or as southern region their total vote would be the same their total budget would be the same.. if Southern region state get 100 birr budget if Wolyitta break away Wolyitta would not get 100 birr what they get is their own share from the 100 birr the Fed government give .. they will end up getting 20 birr 10 birr and 15 birr ... their vote also split...

so i am expert when it come to Fed. state arrangement so pls read what i wrote... if u dont understand it read it 1000 times still if u dont get it just give it 40 years it will come back to you

Re: ኼር WOLAITA:OUR OWN SELF-RULING KILIL OR DEATH! All 38 Woliata parliamentarians resign in protest!ጉድ ፈላ የጉዴላ ክልል ሊፈርስ

Posted: 16 Jun 2020, 09:49
by Lakeshore
This is bad news to you and your likes. They are saying we believe in united Ethiopia and we do not need your false federalism. Bravo Wolaita. We know their history they are proud Ethiopian. they fight beside Menilik against Italy and Banda Agames.

United Ethiopia is reviving no matter the animal Querro, OLF, OFECO, and yeken jibe agame trying to do. True Ethiopians like Wolita will stand guard again and again.