Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

መሳይ መኮንን (ሸር ሙጣ ውሽማ እንደምትቀያይር ሁሉ አንተም ጌታ ስለቀያየርክ አይበራልህምና ታገስህ ውጤቱን ዕይ)

Post by AbebeB » 14 Jun 2020, 18:36

ንፍጥ በሞላው አእምሮህ ዘለግ አድርገህ ማየት ቢሳንህ አይደንቅምና አንገረምብህም፤ ስንተኛ ክፍል ነህ ተብለው ከሚጠየቁት ነህና፡፡ ያው እንደማንኛው 12ኛ ጨርሻለሁ የሚል ነው አይደል መልስህ? ቢበዛ በማታ ትምህርት ሠርቲፊኬት አለኝ ከማለት አትዘልም፡፡

ደንቆሮ መሐይም ሆነህ ምሁራንን ስትተች ትንሽ እንኳ ቅር የማይልህ ደካማ፡፡ ስንት ስለገፉልህ ነው ይኸን ያህል የተደፋሄው፡፡ [deleted]፡፡

አዋሣ ልጅ ነኝ እያልክ ወደ ሌላ ሰው ሀገር መሄድህም ያለፓስፖርት ሊቀርብህ መሆኑን ተገንዝበሀል? ለሥራ ያልተደለ ጭንቅላት ለተንኮል ተወዳዳሪ የለውም የሚለው አባባላችሁ የወጣው አንተን ተስፋ አድርጎ ይመስላል፡፡

ደካማ!


Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: መሳይ መኮንን (ሸር ሙጣ ውሽማ እንደምትቀያይር ሁሉ አንተም ጌታ ስለቀያየርክ አይበራልህምና ታገስህ ውጤቱን ዕይ)

Post by Dawi » 14 Jun 2020, 19:33

ደሱ ለሸኔዎች ጥያቄ አለው፤

አበቡሽ፣ አንቺና ደሱ በኤርሚያስና በ፫መቶ፷ ላይ ያላችሁ አቋም አንድ ነው፤ ይመቻችሁ፦
ግን እኔን ከኤርሚያስ ጋር ማመሳሰሉን ተወው፣ እሱ ጊዜ የለውም።


AbebeB wrote:
14 Jun 2020, 18:36



AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: መሳይ መኮንን (ሸር ሙጣ ውሽማ እንደምትቀያይር ሁሉ አንተም ጌታ ስለቀያየርክ አይበራልህምና ታገስህ ውጤቱን ዕይ)

Post by AbebeB » 14 Jun 2020, 20:37

Dawi wrote:
14 Jun 2020, 19:33
ደሱ ለሸኔዎች ጥያቄ አለው፤

አበቡሽ፣ አንቺና ደሱ በኤርሚያስና በ፫መቶ፷ ላይ ያላችሁ አቋም አንድ ነው፤ ይመቻችሁ፦
ግን እኔን ከኤርሚያስ ጋር ማመሳሰሉን ተወው፣ እሱ ጊዜ የለውም።


AbebeB wrote:
14 Jun 2020, 18:36


Dawi aka ኤርሚያስ
ኤርሚያስ መኖ የሚያገኘው ከዚህ ስለሆነ ሌላ ምን ይሰራል ብለህ ነው፡፡ ይህም አልሳካ ብሎት ወደ መባረር እያዘገመ ይመስላል፡፡

በሚገባ ነው የያዝኩህ፡፡ ዝርዝር አልገባም ብዬ እንጂ ለሌላው የሚያሳምን ምክንያት ማውጣት እችላለሁ፡፡ ይሁን?
ደግሞም በሌላ ሰው ሀሳብ ላይ ተንጠላጥሎ መከራከር ይቅርብህ፡፡ የሀሳብ ደሀ፡፡

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: መሳይ መኮንን (ሸር ሙጣ ውሽማ እንደምትቀያይር ሁሉ አንተም ጌታ ስለቀያየርክ አይበራልህምና ታገስህ ውጤቱን ዕይ)

Post by Lakeshore » 14 Jun 2020, 21:07

Messay Mekonen,

Should get the golden pen. He is very clear and specific and always tells the truth. This OLF,OFECO,TPLF and Querro their days are numbered. The collection of rotten head old foreign agents time is up. There is no more money to get in the name of Oromo people. Abyi should demolish these savage animals for the last time.

Thank you Messay for sharing this uplifting truth.

Long live peace full and prosperous Ethiopia.

Post Reply