Page 1 of 1

ገልቱዎቹ ኤርሚያ ለገሠ (የአያቱ ስም ESAT ላይ ይገኛል) ና ብርቱካን ሚዳክሣ ደሜ ጎበና ዳጨ ትዝ እንዲለን አድርገዋልና ሽቤ ይግቡ!

Posted: 14 Jun 2020, 11:49
by AbebeB
ጎበና ዳጨን ስናስታውስ ገልቱዎቼ ኤርሚያ ለገሠ ኦሮሞ ና ብርቱካን ሚዳክሣ ደሜ ትዝ ይሉናል፡፡

እሬ ምን እነርሱ ብቻ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ታዬ ደንደአ፣ ሽመልስ እበዲሣና አዲሱ ቂጤሳ የመሳሰሉትም እንጂ፡፡ በቄሮ ሽቤ ይግቡ፡፡

ለነገሩ ሞተዋልና ከመቃብር አትቀስቅሱ ተውዋቸው፡፡