Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 02:04

present wrote:
14 Jun 2020, 01:47
የሚኒሊክን ሐውልት እንዲፈርስ አትፈልግም ግን የመለስን ሐውልት እና መቃብር ቦታ አፍርሰህ የሬሳውን አጥንት መቀሌ እልካለሁ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ነበር። ታድያ የሚኒሊክ ሐውልት ተነቅሎ ጎንደር ቢተከል ምን ጥፋት አለው።

ሚኒልክ ያጠፋው ጥፋት እስከዛሬ ያስከፍለናል። የአባይን ወንዝ ለግብፅ ፈርሞ አስተላለፈ ። ኤርትራን ሽጣት አስብና ምፅዋን አጣን። ጁቡቲን እጣን ከዚህ በላይ ምን ያጥፋ ይህ ሰው ኦሮሞችን አርዶ በላ ። ኤርትራኖችን ለምን ከኢጣሊያን ጋራ ዘመታቹሁ ብሎ እጅና እግራቸውን ቆረጠ። ዶርዜዎችን ግንባራቸው ላይ መሐተም እያረግ ለባርነት ይሽጣቸው ነበር። ይህ ሁሉ ቂምና ቂም በቀል እሱ የስራው ነው ። አሁን ደግሞ ከግብፅ ጋራ ጦርነት ሊያስገባን ነው ። ይህ ቂጥኛም ንጉስ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 02:26

present wrote:
14 Jun 2020, 02:23
Why would Minilk go to Gonder, Addis is his own land! :lol: :lol: :lol:

Nice try kkkkkkk
how about Meles? for sure u have no answer for this

Digital Weyane
Member+
Posts: 9526
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Digital Weyane » 14 Jun 2020, 02:27

አታዮ ወያነ ወዲ ዓድዋ፣ ናይና እንዶ ንግበር በይዛኻ ። ዋይ ዋይ! :roll: :roll:
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

በትግራይ ወጣቶች ላይ እየደርሰ ያለውን መከራና ሲቃይ የማይቆረቁረው ሰው ካለ፡ የዓድዋ ወያኔ ብቻ ነው። :evil: :evil:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 02:41

አንተ ደደብ ወጥመዴ ላይ ወድቕህ።። አማሮች ወራቃማውን መሪ ሬሳ አጥንት ቆፍረው ወድ ትግሬ ከላኩት። ለኦሮሞዎች ታላክ ድል ነው ። ለምን ቢባል ሚኒሊክ አዲስባባ ሐገሬ ነው ማለት አይችልም ለምን ቢባል ከጎንደር ነው የመጣው ጎንደር ይመለሳታል። ትግሬ መሪ ወድ ትግሬ መልሰህ ያንተ ግዜ ኢትዬዽያ የሁላችንም ማለት አይስራም። ምን ያረጋል ብለፈልፍ ብለፈልፍ በእውነት አይገባህም ።።

where r u mr. pest

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 02:59

present wrote:
14 Jun 2020, 02:52

Anyway, we say Addis belongs to all Ethiopians as it has been!!
read what u wrote and understand it .. u said Addis Ababa belong to all Ethiopians.. fine let agree with this so is that means u cant ship king Meles body to Golden state because PM meles. have a right to get Burial service in Addis Ababa because Addis ababa belong to all us..

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Follower » 14 Jun 2020, 06:48

የማይልፍላት ኣገር፡if i cant have 4k nobody can ploicy።
የተማረ(ፍደል የቆጥረ)እንጂ ኣእምሮ ያለው ሰው ኣጣች ኢትይጵያ.😭😭😭😭😭

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Lakeshore » 14 Jun 2020, 07:36

Let's leave the other good things he did for you. The list is endless. But to mention one thing that is specifically significant to this day.

Menilik did the opposit. He advocate for equality. I quote ሰውን መሸጥ መለወጥ ከዛሬ ጀምሮ ኣይቻልም ጋላም ቢሆን
Even he predicts their way of thinking and add the term ጋላም ቢሆን because Aba Jiffar might argue that Gallas does not have human rights.
The irony is that for the same Jimma Aba Jiffar who were selling you and calling you Gall yo want to erect statue but you are contemplating removing your savior's statue where is the justification. He was a wise just man if it was not for him we wouldn't have this hallucination now.

ወገኞች ናችሁ ደግሞ you said there is no democracy. You guys also said Abyi is Amhara therefore you carry your machete and terrorize innocent people to impose four false narratives of Oromoness and at the same time, you are trying to tell us about the petition. I believe you idiots are confused. A petition is a form of democracy that doesn't need violence. you can't pick and choose. it is good, you can go and get your petition but still, it has to be debated in the parliament where Abyi is the chairman (Amhara by your claim) and I have no objection to that. My objection is that you should put your machete and stick and ask the Oromo peoples, that you are terrorizing for their petition and go forward in a civilized manner for debate instead of telling them what you want.

However, you know for sure that your argument doesn't hold water and you resorted to violence instead of debate to appease your Arab masters. You remember Billal on the Quran he was a slave from probably Jimma sold to the Arabs. You supposed to be ashamed and condemn Arabs for that but you are rather proud of him screaming like a roster every morning.

In short, you have no moral ground to use petition for your cause. because you do not represent the great Oromo peoples rather you are trying to Islamize them they didn't elect you therefore yo have no mandate to do anything in the name of OROMO people. After the election, if you be able to get representation then you can say I stand for them.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11798
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by DefendTheTruth » 14 Jun 2020, 08:26

present wrote:
14 Jun 2020, 01:47
I, DefendTheTruth, hereby co-sign the statement of this brave man in the video and found nothing logically wrong in his view, declare that Ethoash the Ashtray, another forumer of this site, is an enemy of Ethiopia unless he comes forward and prove the righteousness of his logic to us why Emperor Menelik's Statue should be shipped to Gonder. If Meles' statue may have to be shipped, it is because he built an ethnic enclave of the different people of the country and his enclave is precisely in Tigray, according to his own logic and I don't see any wrong with that. Menelik on the other hand declared divided we fail, united we will get strong and led us to an historic victory over white supremacists that came to colonize us, as such a hero of the black race, a pioneer of today's global "Black Lives Matter" movment.

Our people are fed-up of the none sense of the mob headed by Jaanjoo Mohammed and determined to defend ourselves, as soon as they may take a slightly misstep towards harming our country hence after!

Political actors from Wollega conspired against Tulema Oromo with their counterparts in Tigray and set for themselves the goal to demoralize Showa Oromo and make thme kneeled down before the latter set their footsteps in the central part of the country as liberation fronts. For that purpse alone they tried to create a name called Gobena to mean a traitor, when they are the true traitors.

Now, people are raising the why?

Stop the traitors trying to demonize the true patriots!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 09:22

አንተ ሎግሾር

በጣም የሚጣፍጥ ንጝግር ነው ስለ ንጉስ ሚልክ ያወራሀው ስልጣኔ ንጉስ ሚልክ አስገብቶዋል በለኸናል። በጣም ጥሩ ታዳይ መለስ ስልጣኔ አይደለም ዲሞክራሲ ሕግ መንግስት ነፃ ንጝግር አስገብቶልናል ከሺህ ባላይ የሚሆን ስልጣኔ ጮራ አፈንጥቆልናል። ስለዚህ ያ የሴት ስም ያለው አንዳርጋቸው ፅጌ የመለስን ሬሳ ቆፍሬ አውጥቼ ከተቀበረበት በአደባባይ ላይ እጎትተዋለሁ ሲል የዛን ግዜ ይህ ልክ አይደለም ብለህ ብትናገር አሁን እደግፍህ ነበር። ግንማ ለአማራ ገዜ ብቻ ለቅሶህን ብታንቆረቁር ማንም አይስማህም ሐውልት ህን ጠራርገህ ሐገርህ ግባ።

አቶ ዲዲቲ

አንተም አንድ ድንጋይ ራስ ነህ። ምንድነው ያልከው መለስ የጎሳ ክልሎች መሪ ስለሆነ ጎሳው ጋ ሄዶ ይቀበር ነው ያልከው ። አንተ ነህ እኮ ይህንን የፈደራል ክልል የጎሳ ክልል የምትለው እንጂ ማንም አይቃወመውም ሁሉም ጎሳዎች ተስማምተው የሚጠብቁት ነው ልክ እንደ ዓይን ብሌላቸው።

አንተ ግን ወርቃማዎቹ ስልጣን አስረክበው ይህንን አህያ አማራ መምራት አቃተን ስላሉ ። የድሮ የአማራ አስተዳደር የመጣ መስሎህ ንጉስ ሚልክን በድሮ በአማሮች አገዛዝ ዘይቤ ለመዳኘት ፈለግህ አሁንም የጎሳ ክልል ነው የምንመራው ስለዚህም አዲስአበባ የኦሮሞዎች ናት የፈደራል መንግስቱ መቀመጫ ናት አማሮች እዛ የሚኖሩት በፈደራል መንግስቱ መቀመጫ ስር ናቸው ከአስር ኪሎሜትር ውጭ ማንም አማራ አታገኝም ወሮ አዳሪዎችን ካልሆነ በስተቀር። ስለዚህ ጎንደርም ኢትዬዽያ ከሆነ አዲስ አበባም ጎንደር ከሆነ ጎንደሬውን ንጉስ ሚኒልክ ሬሳውን አይደለም አፅሙን አይደለም ግን ሐውልቱን ጎንደር ቢላክ አጨብጭበው እንደመቀበል ለምን አንቀበለውም ይላሉ። በሕይውቴ ይህ የንጉስ ሚልክ ሐውልት ተገንጥሎ ጎንደር ላይ ቢጣል ደስ ይለኛል

ጎንድሮች የመጎጎዦ የከፍላሉ የማስነቀያም ይከፍላሉ ። አማራ የተባለ የሐውልቱን ማስነቀያ ይከፍላሉ ። አለበለዚያ ግን ኦሮሞዎቹ በሚኒልክ እግራና እጃቸው እንደተቆረጠ የፈርሱ እግር እራቱንም ቆርጠው ነው የሚነቅሉት ። እሱም ብቻ አይደለም የሚኒልክንም የራሱን እጅና እግር ቆርጥው ነው የሚልኩላቸው ። በግዜ የሚኒልክን ሐውልት አማሮች በክብር ነቅለው ይውስዱ ካልውስዱ ግን ተቆራርጦ ነው የሚላክላቸው ልክ ሚኒሊክ ግፍ በአማሮች ላይ እንደስራው ። ምን ያህል እንደሚያም ማወቅ አለባቸው እነዚህ አማሮች ሁለተኛ እንዳያረጉት።

ደህና ስንብቱ ። ስላም ለአማራ እና ለኦሮሞ ሕዝብ በዚህ ጉዳይ ጣልቃ ባለመግባት የአማራ አክራሪዎች የኦሮሞን ቁስልና እንባ ቢያብሱ ይሻላቸዋል አንድ ሐውልት መጣ ቀረ ምን ሊጎዳቸው ነው። በክብር ጎንደር ላይ ቢተክሉትም ምን አለብት።

በቀደም ጋናዎች የሐንዱን የስላም መሪ የጋንዲን ሐውልት አፍርስው ነበር ። እንደኔ ከሆን ያ የጋንዲ ሐውልት ኢትዬዽያ ጥገኝነት ብትሰጠው ታላቅ ብልጠትና ታላቅ ችሎታና አርቆ አስተዋይነት ነው። አፍሪካኖች ስለሆንን በአፍሪካ ዙርያ የሚደረገውን ግፍ በሙሉ መዋጋት አለብን። ተመልከቱ እኔ የጋንዲ ሐውልት ከጋና አይነቀል አላልኩም ቤት ይስጠው ኢትዬዽያ ውስጥ ነው ያልኩት ።

እኔ አማራ ብሆን የሚኒልክ ሐውልት ትልቅ የትሪዝም መሳቢያ ይሆነኝ ነበር በአጠቃላይ ሀያ ሚሊዬን አማሮች ጎንደርን ለመጎብኘት ጎንደር የመጡ ነበር ። ከፍዬ ነበር ሚኒልክን የምውስደው።
Last edited by Ethoash on 14 Jun 2020, 10:02, edited 1 time in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 12996
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Noble Amhara » 14 Jun 2020, 10:01

Menelik is a Native to Addis Ababa and the whole Shoa area in general. Addis Ababa is Amhara Gafat and Gurage lands,

This is what Amhara looked like in 1640 which includes Barara Gafats and Amharas Agews Shinashas and Bete Israel

Last edited by Noble Amhara on 14 Jun 2020, 11:02, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 10:18

Noble Amhara wrote:
14 Jun 2020, 10:01
Menelik is a Native to Addis Ababa and the whole Shoa area in general. Addis Ababa is Amhara
nonsense Amhara u have no shame posting after my intelligent comment ///

that pest is he is just pest..

what the buda Amhara going to do if the oromo come to remove the king's ሃውልት .. r u going to start house to house war..

or respectfully take your garbage to Gonder .. i know your ego will destroy what the golden build.. i know u r going to answer with smartA$$ answer but this idioticity will not save you what is coming the oromo r not joking they will die first before let the የሚኒሊክ ሃውልት stand...

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11798
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by DefendTheTruth » 14 Jun 2020, 10:33

Ethoash wrote:
14 Jun 2020, 10:18

what the buda Amhara going to do if the oromo come to remove the king's ሃውልት .. r u going to start house to house war..

Forget the one more impersonator "Noble Amhara", dinqem Amhara alu, a certain low life.

But on a more serious note, it is none of "Oromo's" business as such to remove or errecht a statue for Emperor Menelik in Finfinne (Addis), rather that of the Tulema Oromo, whose Hero he is, and it stands on their land, not on Dembi Dollo-wian land, whose it is none of their business.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 10:46

DefendTheTruth wrote:
14 Jun 2020, 10:33
Ethoash wrote:
14 Jun 2020, 10:18

what the buda Amhara going to do if the oromo come to remove the king's ሃውልት .. r u going to start house to house war..

Forget the one more impersonator "Noble Amhara", dinqem Amhara alu, a certain low life.

But on a more serious note, it is none of "Oromo's" business as such to remove or errecht a statue for Emperor Menelik in Finfinne (Addis), rather that of the Tulema Oromo, whose Hero he is, and it stands on their land, not on Dembi Dollo-wian land, whose it is none of their business.

አንተ ዲዲቲ

ለአንድ ለጠነባ ሐውልት ብለህ አዲስባባን የጦር አወድማ ልታረግ ፈለግ እንዴ። አረ ስላም ከሁሉም የበለጠ ነው። ሐውልቱ ተፈንቅሎ መሄዱ በራሱ ታሪክ ነው የሚመለስበት ግዜ ይመጣ ይሆናል ። የሐይሌ ሐውልትም ተፈንቅሎ ነበር ግዜው ድርሶ ተተክሎዋል ። የድንጋይ ክምር የቆርቆሮ ክምር አገርችንን እንዳያስጠፋን ። በአንተ ቤት ለምን ለኦሮሞዎች ፊት እንስጣቸዋለን ለምን እናስደፍራለን ብለህ ተያይዘህ ገደል እንዳትገባ። ወያኔም ልክ ልካቸውን እናስገባቸዋለን ብሎ ነበር። አንዳንዴም ጎንበስ ብሎ የተውረውረ ውንጪት ማሳለፍ ፍራት አይደለም ።

ኦሮሞዎቹ በስነስራት ፊርማቸውን አስባስበው በስነስራት ሄደው ለማስነቀል ከደረሱ እያለቀስክም መርዶም እየተቀመጥክ ሐውልቱን ወድ አማራ ዞን በክብር መላክ አለብህ እንጂ አዲስአበባን የጦር አውድማ ማረግ የለብህም። ትግሬዎች አሁን የመለስን ሬሳ ቆፍረህ ብትልክላቸው በክብር ተቀብለው ነው የሚቀብሩት እንጂ ለመለስ ብለው ጦርነት የሚያስነሱ አይመስለኝም። አረ እንተሳሰብ። እኔ ይህንን የምልህ እናንተ እንደቀልድ ታዩታላቹሁ። ግን ሲርያ እንደቀልድ ነው የፈረስችው በችኮ መሪያቸው አሁን ደግሞ በመኪና ያፈራረስውን ቤት እየዞረ ያያል።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Lakeshore » 14 Jun 2020, 10:55

ወገኞች ናችሁ ደግሞ you said there is no democracy. You guys also said Abyi is Amhara therefore you carry your machete and terrorize innocent people to impose four false narratives of Oromoness and at the same time, you are trying to tell us about the petition. I believe you idiots are confused. A petition is a form of democracy that doesn't need violence. you can't pick and choose. it is good, you can go and get your petition but still, it has to be debated in the parliament where Abyi is the chairman (Amhara by your claim) and I have no objection to that. My objection is that you should put your machete and stick and ask the Oromo peoples, that you are terrorizing for their petition and go forward in a civilized manner for debate instead of telling them what you want.

However, you know for sure that your argument doesn't hold water and you resorted to violence instead of debate to appease your Arab masters. You remember Billal on the Quran he was a slave from probably Jimma sold to the Arabs. You supposed to be ashamed and condemn Arabs for that but you are rather proud of him screaming like a roster every morning.

In short, you have no moral ground to use petition for your cause. because you do not represent the great Oromo peoples rather you are trying to Islamize them they didn't elect you therefore yo have no mandate to do anything in the name of OROMO people. After the election, if you be able to get representation then you can say I stand for them.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11798
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by DefendTheTruth » 14 Jun 2020, 11:02

Ethoash,

you started comparing Emperor Menelik with the rebel leader Meles Zenawi ( a unifier and a divider in that order) and tempted to equate the respective legacies of the two and I asked you about how on earth? Suddenly you now have no answer.

If you don't have answer then apologize and move on, that is more respectable than trying to beat around (ke wedequ buhala menfereget lemelalet, yebalal ina).

To err is a human, trying to cover up one's error is a failure.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 11:05

Lakeshore wrote:
14 Jun 2020, 10:55

In short, you have no moral ground to use petition for your cause. because you do not represent the great Oromo peoples rather you are trying to Islamize them they didn't elect you therefore yo have no mandate to do anything in the name of OROMO people. After the election, if you be able to get representation then you can say I stand for them.
lockShoe,

u doubling down...
አሁን ደግሞ በእስልምና መጣህ። እስላሞች በንግድ ነው ወደ ኢትዬዽያ የገቡት ስትል አነበረም ። ንጉሳቹሁ ኢትዬዽያ ውስጥ የሚኖሩ እስላሞች ሲሉ አነበሩም ወይ ። አሁን ወዴት ጠጋ ጠባ ነው። እስላሞች በትግሬዎች ግዜ ነው መብታቸው የተከበረው። ይህ መብትም ይቀጥላል ወድህም ጠላህም።

አሁን ወድ ጉዳያችን ስንመለስ አጭሩና ቁርጡ ጥይቄ ለአንድ ቆርቆሮ ሐውልት ብለህ የእርስ በእርስ ጦርነት አዲስ አበባ ውስጥ ታረጋለህ ወይ ይህ ነው ጥያቄዬ። አለቀ ደቀቀ ካለገባህ ከሲሪያ ተማር።

go head make my day u will destroy what Golden built Addis Ababa ...ት ዝ ይልሀል የአዲሳባ ባቡር ሊስራ ሲል የቅዱስ ፔጥሮስ ሐውልት መነቃነቅ የለበትም ስትሉ ። ወርቃማዎቹ ግን ነቃቅለው ባቡሩን ስርተው መልስው ተከሉት ። ሐውልት እኮ የሚበላ ድንጋይ አይደለም ። መንጫጫትማ ታወቃላቹሁ የዛን ግዜ መሌ የቅዱስ ፔጥሮስ ሐውልት ነቅሎ ጋሮ ላይ ሲጥለው ለምን ጦርነት አታስነሱም ነበር ይህ ሁሉ ጫጫታ አማራን ሳውቀው ምንም የሚያመጡ አይመስለኝም። ስለዚህ ኦሮሞዎች በርቱ ሐውልቱን ጎንደር ላይ ትከሉት በክብር።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 11:18

DefendTheTruth wrote:
14 Jun 2020, 11:02
Ethoash,

you started comparing Emperor Menelik with the rebel leader Meles Zenawi ( a unifier and a divider in that order) and tempted to equate the respective legacies of the two and I asked you about how on earth? Suddenly you now have no answer.

If you don't have answer then apologize and move on, that is more respectable than trying to beat around (ke wedequ buhala menfereget lemelalet, yebalal ina).

To err is a human, trying to cover up one's error is a failure.
i never deny Emperor Menelik an icon for Amhara people the same way Golden meles was an icon for Golden people why would we to start war ... with child play my icon is better then your icon stupidity .. my question is the some .. the oromo want to remove Emperor Menelik ድንጋይ ወይም የቆርቆሮ ሐውልት.... now what is next would the Amhara go to war to protect this የቆርቆሮ ሐውልት or let this የቆርቆሮ ሐውልት go and save mama Addis Ababa /////እኔ ደም እንባ ነው የማለቅሰው ለዚህ ቆርቆሮ ብሎ አማራ አዲስባባን ሲሪያ ካደረጉዋት እኔ ግን ተናግራለሁ ከደሙ ኑፁ ነኝ። እንደው በጎኔ ሴጣን የሚለኝ ተዋቸው ልክ ልካቸውን ያገኛሉ ነው የሚለኝ.... ሴጣን በጎን ይወስውስኛል ዝም ብዬ አዲስን ድምጥማጡዋን ጠፍቶ የአማራ መጨረሻ እንዲሆን ይነግረኛል ። ሶርያ በቅልድነው እኮ የተበተነችው ። አረ በፈጠራቹሁ ቀልብ ያግዛቹሁ።

ደግሞ ኦሮሞ አንዴ ጦርነት ከፍቶ ካሽነፈ መለው አማራ ነፍጠኛ ነው ከአዲስባባ የሚስደደው ። ሲሪያን ተመልከቱ ማን ያሽንፍ ማን ማን ትክክል ይሁን ማን ምድረ አዳሜ ተስዶ አዲስ አበባ መጥተው ግማሾቹ የመንገድ ላይ ለማኝ ሆነዋል። እንግዲህ እግዜር ያሳያቹህ የለማኝ ለማኝ ሲሆኑ። ከኢትዬዽያ በላይ ማን ለማኝ እና ድሀ አለ እነሱ ግን ኢትዬዽያ መጥተው ለማኝ ሆኑ ይህ ሁሉ የሆነው በቀልድ አሳድ ይወረድ በለው ዘምረው ደንስው ነው።

ትግሬዊች ተወደቅይት እኮ ገግመው ነው የአዲስ አበባን ማስተር ፓላን ይከናወናል በሚል ግትራዊ አቅዋ ነው።
ንጉስ ሐይሌ የወደቀው አንድ ሳንቲም ቤንዚን ላይ በመጨመሩ ነው
የሱዳኑ መሪ አልበሽር የወደቀው አምስት ሳንቲም የአርቦች ቂጣ ላይ ስላደረገ ነው።
የአረብ እስፕሪንግ የመጣው አንድ ሰው እራሱን በማቃጠሉ ነው ነው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by tlel » 14 Jun 2020, 12:07

እንደ ኤቶኣሽ ይያሉ ወጣቱን በጥላቻ ውስጥ ይከተቱት በዚህ ህሃሰት ፕፕሮፖጋንዳ ንንው። ደንበኛ ይይህዋሃት ክካድሬ እንደነበረች የመለስ ስሰጋጅም እንደሆነች ታስታውቃለች እዩ ህሰትን እያቀያየረች እንዳዋቂ አንባቢን መርዝ ትትመግባለች። መለስ አይደለም ኧዺስ ኧበባ፣ ትትግራየም መቀበር የልበትም። ኤርትራ ነው መቀበር ያለበት፣ እንደውም መካከለኛው ምስራቅና ምራብ ኧገር ለመለስ ህሃውልት ቢያቆሙለት፣ ኢትዮዽያን ኧዳክሞ ደንበኛ ኧገልጋያቸው ስለነበር። ኤቶኣሽ ፕፕሮፖጋንዳወን ጠምዝዛ ደሞ፣ ምሚኒሊክ ግጎንደር ነው መሄድ ያለበት፣ ኦኦሮሞ ደም ያለበት ሽዋ የተውለደበት ቦታ ግጎንደር ትላለች። ዛሬ እንዴት ብላ ስልክ እንደምትጠቀም፣ እድግትን ለማቆም፣ ኤቶኣሽ ጝብረኣበሮች ሚኒሊክ የተከለወን ባቡር የህዋሃት ሽብርተኞች ኧፈንድታ ከህዋሃቶች ጋር ከደርግ ጋር ሲዋጉ ኣክስቴን ያጣሁበት ፫ሺ ኢትዮዺያውያን ያስጨረሰችበት ጊዜ። መለስና ሕዋሃት አቶኣሽ ሽበርተኞች ባቡሩ እንዳይሰራ ብቻ ስሳይሆን፣ ሚኒሊክ ያስተከሉተን ከባባድ የሃዲድ ብረቶቹን ኧስነቅለው፣ ለቅኝ ግገዚዎቻቸው፣ በትንሽ ዋጋ ሽጠው ለሆዳቸው ኧረጉት። ውወሸታም ኤቶኣሸ ዛሬ ስለሌለው እድገት ትታወራለች፣ እድገትን እያወደመች። ዛሬ ባረነት ውስጥ የምተመኘው፣ በሚኒሊክ ነጻነት ጽዋ የማይወደላ፣ የኬንያን የሶስትኛ ቅኝ ገዚነትን በእንግሊዝ፣በህንድ፣ በተለያየ ውጭ ህይል የምትመኝ ናት። ኢቶኣሽ፣ ጎበዝ፣ ኧገልጋይ ናት የኢትዮፕያን ጥሬ ህሃብት ባለቤትነትን ለቅኝ ገዝዎች ማስረከብም፣ ስራ ፈጠራ ነው ትለናለች።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by tlel » 14 Jun 2020, 12:26

DefendTheTruth wrote:
14 Jun 2020, 08:26
present wrote:
14 Jun 2020, 01:47
I, DefendTheTruth, hereby co-sign the statement of this brave man in the video and found nothing logically wrong in his view, declare that Ethoash the Ashtray, another forumer of this site, is an enemy of Ethiopia unless he comes forward and prove the righteousness of his logic to us why Emperor Menelik's Statue should be shipped to Gonder. If Meles' statue may have to be shipped, it is because he built an ethnic enclave of the different people of the country and his enclave is precisely in Tigray, according to his own logic and I don't see any wrong with that. Menelik on the other hand declared divided we fail, united we will get strong and led us to an historic victory over white supremacists that came to colonize us, as such a hero of the black race, a pioneer of today's global "Black Lives Matter" movment.

Our people are fed-up of the none sense of the mob headed by Jaanjoo Mohammed and determined to defend ourselves, as soon as they may take a slightly misstep towards harming our country hence after!

Political actors from Wollega conspired against Tulema Oromo with their counterparts in Tigray and set for themselves the goal to demoralize Showa Oromo and make thme kneeled down before the latter set their footsteps in the central part of the country as liberation fronts. For that purpse alone they tried to create a name called Gobena to mean a traitor, when they are the true traitors.

No :D defendw, people are raising the why?

Stop the traitors trying to demonize the true patriots!

Defend,

I second that. I believe the oomos are moving too slow, they have ample time to unite Ethiopian people just like they did during Menilik era, they need to ally with amaras and bring debub in, because foreigners are advising dr aby to destroy shewa and resurrect aba jiffar castle. Why? To empower and uninoize muslim only power against christians. History is history all statues can build where they belong, even if people accept it in jimma, but this agenda is colonization agenda to attack those who detested colonization and slavery like Menilik.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የስልጣን ጥመኞቹ ሌላ ጉድ ይዘው መጡ ... የሚኒሊክ ሃውልትን ለማፍረስ ፒቲሽን ማሰባሰብ ጀምረዋል

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 12:28

የኤርትራዊ አማርኝህን በስንት ችግር ነው ያነበብኩት። ግን እግዜር ይስጥልኝ።

አንተ ደደብ ቀላል ነገር ነው የቆርቆር ሐውልት አድናለሁ ብለህ እዲስባባን አመድ አርጋት።

ሚኒሊክ የሽዋ ኦሮሞ ነው ካልክ ደግሞ ታድያ አንተ ለኦሮሞ ማን ተቆርቋርቋሪ አረገህ ፣ የሚኒሊክ የኦሮሞ ደም ማንም ኦሮሞ አልከዳም ። ለዚህም ነው ሚኒሊክ ስልጣኔ ወድ ቡዳ አማራ ሀገር ያስገባው በእንድ ጎኑ ደግሞ አማራ ቡዳ ስለሆነ ባቡር አስገባለሁ ብሎ ጅቡቲን ሽጠ እስከዛሬ የሱ ጥፋት ዋጋ ያስከፍለናል። ኤርትራን ለጠመንጃ ብሎ ሽጠ። አባይን ግድብ በስጦታ ለግብፅ ስጠ ። ይህ ንጉስ ያመጣብን ጣጣ እስከዛሬ ቁስሉ አልዳነም ሚኒሊክ የነካው ሁሉ ደም ውጋ ያስከፍላል። ባህር ዛፍን እንመልከት ኢትዬዽያ የአረንጎዴ በረሃ ያረገው የባህር ዛፍ ነው። አውቃለሁ ባህር ዛፍ ዛፍ መሆኑን ነው የምታየው ግን የዛፍ አረም ነው ባህር ዛፍ የለበት ያለው ቦታ ምንም ነገር አይበቅልም ምንም ውፍ ባህር ዛፍ ላይ ጎጆ አት ስራም ውሃውን ተሻምቶ ቦታውን ድረቃማ ያረገዋል አሜሪካ ውስጥ በህር ዛፍን ይነቅላሉ ልክ እንድአረም እኛ ደግሞ በብዛት በችግኝ መልክ አባዝተን እንተክላለን አብይን ለዚህ ጠይቀው ደደብነቱን።

እኔ እኮ የምጮሆው አዲስን ለማዳን ሳይሆን እየነገርኩዋቹሁ ገደል ስትገቡ ደስታዬን በእጥፍ ድርብ ያሳድገዋል በሚል ነው። ምክሬንም ስምታቹሁ ቆርቆሮውን ለኦሮሞ ብትሰጡዋቸው ድግሞ እራሳቹሁን በማትረፋቹሁ ተደሳች ነኝ። ምርጫው ያንተ ነው የኔ ግን ደስታው በሁለቱም ጎን ነው። እናታቹሁ አፈር የበላች ነፍጠኛ በሙሉ ተጎልጉለሽ ከአዲስባ ትወጣለሽ። ልክ ትግሬዎች ላይ የፈፅማቹሁት ግፍ እናንተ ላይ ይደርሳል።

Post Reply