Page 1 of 1

BREAKING NEWS አቶ መንሱር ዘኢሊባቡር ፱ኛው(የእስላሙ እህተ ማሪያም) ከአስራ አምስት አመት በኋላ ዶክተር አብይን የምተካው ዘጠነኛው እኔ ነኝ ይላሉ

Posted: 12 Jun 2020, 10:58
by clear12
:oops: ይቺ አገር :?: ወደፊት እገዛሻለሁ የሚሉ ቅዠታም መሃይማኖች ማምረቻ ሆና ቀረች :cry: :cry: አቶ መንሱር ዘኢሊባቡር Big dream "ለሰላሳ ሺ ሰው ሲያበል ከመካከላቸው አንድ ጻድቅ ሊኖር ስለሚችል እሱ ሲጸልይለት ፕሬዘዳት እንዲሆን ይሳካለታል::" :shock: :shock: However big the fool, there is always a bigger fool to admire him.....Nicolas Boileau-Despreaux

Re: BREAKING NEWS አቶ መንሱር ዘኢሊባቡር ፱ኛው(የእስላሙ እህተ ማሪያም) ከአስራ አምስት አመት በኋላ ዶክተር አብይን የምተካው ዘጠነኛው እኔ ነኝ ይላሉ

Posted: 12 Jun 2020, 11:11
by eden
The disturbing thing is not what he believes but why Abiy met him three times