የትህነግ TPLF የ27 ዓመታት ሌጋሲዎች፦
Posted: 12 Jun 2020, 10:05
1. ግብረሰዶማዊነት
2. የተናጠልና የተደራጀ ዝርፊያ
3. ከፋፋይነት ጎሰኝነት = አንድነትን መናድ
4. በአደባባይ የሰው ልጅ መግደል
5. ጅምላ ጭፍጨፋ
6. ሽብርተኝነት
7. ታሪክ አርካሽነት
8. ማምከን
9. ማቀንጨር
10. የትምህርት ጥራት ድቀት
12. የሞራል ውድቀት
13. ሀገር ጠልነት
14. የሀይማኖት ክብርን ማራከስ
15. አምባገነንነትና ጠቅላይ አግላይነት
16. ህገወጥ የሰውና የመሣሪያ ዝውውር
17. በሰው ልጅ መነገድ
18. ማፈናቀል
19. የሪፖርት (ዘገባ) ውሸት
የቅጥፈት ዶኩመንተሪ
20. የታላላቆችን ክብር ማዋረድ
21. የከፋ የአፓርታይድ ሥርአት
22. በተለያዩ መንገዶች ማሰቃየት፦
ቶርቸር (ገልብጦ ከመግረፍ ጀምሮ)
ጥፍር መንቀል
ብልት ላይ ኮዳ ማንጠልጠል
በመርዝ አሰቃይቶ መግደል
ማህፀን ውስጥ ብረት መክተት
ብልት ውስጥ ብረት መክተት
እግር መቁረጥ
ዐይን ማፍረጥ
ጨለማ ክፍል ማሰር
ከአውሬ ጋር ማሰር
ሴቶችንና ወንዶችን አስሮ መድፈር
በሀሰት ስም ማጥፋት መወንጀል...
23. ከሠፈርና ከቀዬ በመንቀል
በምትኩ የትህነግ አባላትን ማስፈር
24. አእምሮን በመንካት ማሳበድ
ታላላቅ ሰዎችን ራቁታቸውን ደፍሮ
ቪዲዮ በመቅረፅ ሰለባ ማድረግ
25. ከሥራ በማፈናቀል ማሰቃየት
(መገለጫ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው)
26. እስከመጨረሻው መሰወር
(ማስረጃ መሪጌታ እንደሥራው አግማሴ)
27. በጠራራ ፀሐይ ህዝብን መፍጀት
(ለምሳሌ፦ ባህርዳር ጎንደር አምቦ ሞያሌ...)
28. ይፋዊ አሰቃቂ አገዳደል
(ማሳያ፦ አሰፋ ማሩ፣ ኤቢሳ አዱኛ...)
29. ህዝብን ወይም ቡድንን
በጅምላ ፈርጆ መስደብና ማዋረድ
(ለማስረገጥ፦ ትምክህተኛ ጠባብ
የስብእና መሸርሸር ያለበት
የጎዳና ላይ ነውጠኞች
አደገኛ ቦዘኔዎች ዋልጌዎች
የቀለም አብዮተኞች
የሻዕቢያ ተላላኪዎች
ፀረሰላም ፀረ ልማት ፀረ ዴሞክራሲ ፀር...
አሸባሪዎች (ኡስታዞችንና ገዳማውያንን
ጭምር...)
30. ሀገርን መጥላት፣ ሰንደቅን ማዋረድ፣
ኢትዮጵያን የመሰለ ስምን ለመጥራት መፀየፍ
31. ከኤርትራውያን ወገኖቻችን ማለያየት
32. ነጭ ውሸት፣ የፈጠራ ወሬ፣ የገነገነ ቅሌት፣ ከሀዲነትና ስነምግባር አልባነት፤ በቅርቡ 133 ህፃናትና አንዱ ወያኔ ትህነግ ብቻ 50 ባለትዳሮችን ደፍሯል።
በአጠቃላይ ከ1983 - 2010 ኢትዮጵያ በከፋ ጨለማ የተዋጠችበት የውርደት ዘመን ሆኖ አልፏል።
ዛሬ ከምናያቸው 90እጅ ምስቅልቅሎች ጀርባ ወያኔ ትህነግ አለች። ተላላኪዎች ቢጠፉ፤ ሌላ ከሀዲ ተላላኪ ይፈጠራል። ወያኔ አልሞተችም አፈር በልታ ለመነሳት ሁሉንም መንገድ እየተጠቀመች ነው።
ሞኝ አይደለሁም ሥሩና ግንዱ እያለ ቅርንጫፍ ላይ አልንጠለጠልም።
(ታየ ቦጋለ አረጋ - ኢልመ ደሱ ኦዳ)
2. የተናጠልና የተደራጀ ዝርፊያ
3. ከፋፋይነት ጎሰኝነት = አንድነትን መናድ
4. በአደባባይ የሰው ልጅ መግደል
5. ጅምላ ጭፍጨፋ
6. ሽብርተኝነት
7. ታሪክ አርካሽነት
8. ማምከን
9. ማቀንጨር
10. የትምህርት ጥራት ድቀት
12. የሞራል ውድቀት
13. ሀገር ጠልነት
14. የሀይማኖት ክብርን ማራከስ
15. አምባገነንነትና ጠቅላይ አግላይነት
16. ህገወጥ የሰውና የመሣሪያ ዝውውር
17. በሰው ልጅ መነገድ
18. ማፈናቀል
19. የሪፖርት (ዘገባ) ውሸት
የቅጥፈት ዶኩመንተሪ
20. የታላላቆችን ክብር ማዋረድ
21. የከፋ የአፓርታይድ ሥርአት
22. በተለያዩ መንገዶች ማሰቃየት፦
ቶርቸር (ገልብጦ ከመግረፍ ጀምሮ)
ጥፍር መንቀል
ብልት ላይ ኮዳ ማንጠልጠል
በመርዝ አሰቃይቶ መግደል
ማህፀን ውስጥ ብረት መክተት
ብልት ውስጥ ብረት መክተት
እግር መቁረጥ
ዐይን ማፍረጥ
ጨለማ ክፍል ማሰር
ከአውሬ ጋር ማሰር
ሴቶችንና ወንዶችን አስሮ መድፈር
በሀሰት ስም ማጥፋት መወንጀል...
23. ከሠፈርና ከቀዬ በመንቀል
በምትኩ የትህነግ አባላትን ማስፈር
24. አእምሮን በመንካት ማሳበድ
ታላላቅ ሰዎችን ራቁታቸውን ደፍሮ
ቪዲዮ በመቅረፅ ሰለባ ማድረግ
25. ከሥራ በማፈናቀል ማሰቃየት
(መገለጫ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው)
26. እስከመጨረሻው መሰወር
(ማስረጃ መሪጌታ እንደሥራው አግማሴ)
27. በጠራራ ፀሐይ ህዝብን መፍጀት
(ለምሳሌ፦ ባህርዳር ጎንደር አምቦ ሞያሌ...)
28. ይፋዊ አሰቃቂ አገዳደል
(ማሳያ፦ አሰፋ ማሩ፣ ኤቢሳ አዱኛ...)
29. ህዝብን ወይም ቡድንን
በጅምላ ፈርጆ መስደብና ማዋረድ
(ለማስረገጥ፦ ትምክህተኛ ጠባብ
የስብእና መሸርሸር ያለበት
የጎዳና ላይ ነውጠኞች
አደገኛ ቦዘኔዎች ዋልጌዎች
የቀለም አብዮተኞች
የሻዕቢያ ተላላኪዎች
ፀረሰላም ፀረ ልማት ፀረ ዴሞክራሲ ፀር...
አሸባሪዎች (ኡስታዞችንና ገዳማውያንን
ጭምር...)
30. ሀገርን መጥላት፣ ሰንደቅን ማዋረድ፣
ኢትዮጵያን የመሰለ ስምን ለመጥራት መፀየፍ
31. ከኤርትራውያን ወገኖቻችን ማለያየት
32. ነጭ ውሸት፣ የፈጠራ ወሬ፣ የገነገነ ቅሌት፣ ከሀዲነትና ስነምግባር አልባነት፤ በቅርቡ 133 ህፃናትና አንዱ ወያኔ ትህነግ ብቻ 50 ባለትዳሮችን ደፍሯል።
በአጠቃላይ ከ1983 - 2010 ኢትዮጵያ በከፋ ጨለማ የተዋጠችበት የውርደት ዘመን ሆኖ አልፏል።
ዛሬ ከምናያቸው 90እጅ ምስቅልቅሎች ጀርባ ወያኔ ትህነግ አለች። ተላላኪዎች ቢጠፉ፤ ሌላ ከሀዲ ተላላኪ ይፈጠራል። ወያኔ አልሞተችም አፈር በልታ ለመነሳት ሁሉንም መንገድ እየተጠቀመች ነው።
ሞኝ አይደለሁም ሥሩና ግንዱ እያለ ቅርንጫፍ ላይ አልንጠለጠልም።
(ታየ ቦጋለ አረጋ - ኢልመ ደሱ ኦዳ)
