Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 11 Jun 2020, 08:58
ስለ ሌብነት ከህወሓት መንደር መስማት ያማል። በሞተ ወታደር ስም ደመወዝ የሚቀበሉ ህወሓቶች በሌብነት አርቲስት ናቸው። በአባይ ግድብ ያለውል በግዴታ በወር የሚሸጡት ሁለት ሚሊየን ኩንታል መሶቦ ሲሚንቶ አሁን የለም። ህወሓት ሜቴክ ደን ሲያስመነጥር ለአንድ ሰው ሶስት መቶ ብር የአበል ደረሰኝ ያዘጋጃሉ፣ የሚከፍሉት ሰማኒያ ብር ነበር። ለግድቡ ህዝቡ ፌስታል ሽጦ ማዋጣቱ ሲታሰብ ህወሓት ከሬሳ ኪስ ከመስረቅ የማይመለስ መሆኑን ያሳብቃል።
ታየ ደንድዓ

-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 11 Jun 2020, 13:37
Thank you Obo Taye Denda for exposing weyanne leeches.These shameless thieves acted as invading Marauder, we have been told weyanes didn't not fight for Ethiopia, by weyanne spy chief. So that help us to understand why weyanes do the things they do. Weyanne criminals deeds should be made public unless we want history to repeat it self.