Page 1 of 1

አሜሪካኖች ንጉስ በእግዚአብሄር አልተሾመም እንዳሉ ሁሉ አሁን ሕዝብ ራሱን እንደ ፖሊስ ያስተዳድር እያሉ ነው !! የፖሊስ ጋንጎች ፈርሰው ሕዝብ ራሱን ይጠብቅ !!! አበሻም ይህን ስማ !!

Posted: 11 Jun 2020, 02:07
by Horus

Re: አሜሪካኖች ንጉስ በእግዚአብሄር አልተሾመም እንዳሉ ሁሉ አሁን ሕዝብ ራሱን እንደ ፖሊስ ያስተዳድር እያሉ ነው !! የፖሊስ ጋንጎች ፈርሰው ሕዝብ ራሱን ይጠብቅ !!! አበሻም ይህን ስማ

Posted: 11 Jun 2020, 07:05
by Ethoash
policeless state.. everything police does replaced with smart camera.. with 1000 time better result.




the system recognized u in just a second in real time .. that means less then even a second .




just imagine u dont need police to stop you in the middle of the road to ask u your id, and give u speeding ticket... the ticket issued atomically and text send to u in just a second.

Dubai move to no contact police state




Dubai issue u e-ticket without stopping your car or police risking his live to issue ticket in case of USA


Re: አሜሪካኖች ንጉስ በእግዚአብሄር አልተሾመም እንዳሉ ሁሉ አሁን ሕዝብ ራሱን እንደ ፖሊስ ያስተዳድር እያሉ ነው !! የፖሊስ ጋንጎች ፈርሰው ሕዝብ ራሱን ይጠብቅ !!! አበሻም ይህን ስማ

Posted: 12 Jun 2020, 02:10
by Ethoash
የአማራ ምቍኝነት በጣም ነው የሚገርመኝ ። እንዲ ያለ መልስ ሰስጣቸው መልስ ሲያጡ ተደባበቁ ። አሁን ከዚህ ባላይ ምን ግዜዊ አንገብጋቢ ነገር አለ።

ፖሊስ መኪና ሲያቆም ። ወርዶ ጣጣ ውስጥ ከሚገባ ። ቴክስት ለመኪናው ነጂ ይልክለታል አሽክርካሪውም ፱፱፩ መሆኑን ሲያወቅ ስልኩን ይጫናል በስልኩም ለፖሊሱ የመንጃ ፍቃዱና የእንሹራሱን የባሌቤትነት ደብተሩን ይልክለታል ። ፓሊሱም ትኬት ካለ በዛው ይልክለታል። በስልክ መልካቸውን እየተያዩ መነጋገር ይቻላል። ፓሊሱ ከቅርብ ርቀት መሆን የለበትም ከማንኛውም ርቀት ላይ ሆኖ ትኬት ለአሽክርካሪው መላክ ይችላል። ይህ የፖሊሶችን የመገደል እድል በጣም ይቀንስዋል። ከአሽከርካሪዎችም ጋራ ያለውን ንትርክ ይቀንስዋል። በቴሌፎንህ ላይ ሳይረን ድምፅ ስትሰማ ፓሊስ እንዳቆመህ ስለምታውቅ ጥግህን ይዘህ ትቆማለህ ክዚያ በኋላ በአፕ ጋራ ሁሉን ነገር መጨረስ ነው። ይህ የኔ ፈጠራ ነው። ይህንን እፕ ለማሻሻል አስተያየት ስጡ ። እንደ አማራ ቡዳነት ከሌለባቹሁ ማለቴ ነው። እንዲ አርጌ በአጭር ግዜ ልብ አርስ መልስ ሰስጥ የአማሮችና የኤርትራኖች ድምፅ እንዲህ ይጥፋ።

Re: አሜሪካኖች ንጉስ በእግዚአብሄር አልተሾመም እንዳሉ ሁሉ አሁን ሕዝብ ራሱን እንደ ፖሊስ ያስተዳድር እያሉ ነው !! የፖሊስ ጋንጎች ፈርሰው ሕዝብ ራሱን ይጠብቅ !!! አበሻም ይህን ስማ

Posted: 13 Jun 2020, 07:39
by Ethoash
አሜሪካኖች ያለፖሊስ መኖር አንችልም እንዘረፋለን እንገዳደላለን ይሉና ። እነዚ ዝግመተኞች ። ቻይና የደረስችበትን የእድገት ደረጃ አይመለከቱም ። በዚህ በ፳ ሺኛው ዘመን እንዴት ነው ፖሊስ መኪና አቁሞ አሽከርካሪው ጋ ሄዶ መንጃ ፍቃድና የባለቤትነት ደብተር ለመጠየቅ ሕይወቱን የሚያጣው ወይም የአሽከርካሪውን ሕይወት የሚያጥፋው ። በቀላሉ የፖሊስ ኣፕ ካለ ፖሊሱ ስደውልለት አሽከርካሪው መንጃ ፍቃዱና የባለቤት ድብተሩን በቴክስት ይልክለታል ቅጣትም ካለ በዛው ይቀጣል ፖሊሱ ከመኪናው ሳይወጣ ። ይህ ቴክኖሎጂ የኔ ፈጠራ ነው። ልክ ብሉ ቱዝ ፖሊሱ ቴክስት ይልካል አሽከርካሪው ቴክስቱን ይቀበላል። ይህ እንኩዋን በጣም ዋላ የቀረ ነው። ፓሊስ መኪናውን ማቆም አያስፈልገውም ማን አሽከርካሪ እንደሆነ በካሜራ ማየት ይቻላል። ከዚያ ለአሽከርካሪው ቴክስት መላክና ቅጣቱን መንገር ምንም ፖሊስ መንገድ ላይ አምባጋሮ ሳይፈጥር።

my question is where are all those buda and Eritrean they dont want progress and technology they dont have it in them they want war and fighting ..in Eritrea case i understand it because if they cant make it why not hold Ethiopia down.. and the Amhara took the bait..... the bait is Golden the hook is war and distraction .. the Amhara try to get to Golden they will spark war and civil war and we have no more Ethiopia that day is the most happiest day for Eritrea instead of Eritrea becoming NY. they want to see Ethiopia become war zone.