Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ፣ የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Horus » 10 Jun 2020, 03:00


ድሃ ማለት ምን ማለት ነው? አንድ ሰው ድሃ ለምን ይሆናል? እኔ ድሃ የሚለው ቃል ስሩ ምን እንደ ሆነ
አላቅም። ግን ሌላው ቃል ድሃ ማለት ዜጋ ማለት ነው ። ዜጋ ምንም የሌለው ምስኪን፣ ያጣ፣ የቀበጠ
ማለት ነው። በእኔ የፊሎሎጂ ጥናት መሰረት ዜጋ ማለት የግዜ ተቃራኒ ነው። ይህ ምን ማለት ነው? የግዜ
ተቃራኒ፣ ግዜ ያለፈበት፣ ግዜ ያመለጠው ማለት አንድ በተሰጠው ቀን ሰርቶ መደረግ ያለበትን ነገር
ያላደረገ ሰው ማለት ነው። እያንዳንዱ ሰው እኩል አንድ ቀን ተስጥቶታል። ከድህነት ውጭ የሆኑትና
እሚሆኑት አንድ ቀን ይጠቀማሉ፣ ይሰሩበታ ። በዚያ ሳቢያ ዜጋ፣ ደሃ ከመሆን ይድናሉ። ሌሎች
ቁጭ ብለው ቀኑ ያልፍባቸዋል። ያ ቀን በፍጹም ተመልሶ አይመጣም ። ድሃ ወይም ዜጋ ማለት ባለው
ቀን የማይሰራ፣ በቀኑ የማይጠቀም፣ ሰነፍ ሰው ማለት ነው። ያ ሰው ደሞ ዞሮ ዞሮ ድሃ ብሎም ዜጋ፣ የግዜ
ተቃራኒ ማለት ነው። ግዜ አይቆምም። ግዜ በልጓም ተይዞ አይታሰርም። የማንም ጎሳ ሰነፍ
ባለአፍ ተራኪና ዉሸታም በተሰጠው ቀን መስራት የማይፈልግ ሁሉ ስለ እድገት ምናምን ሲዘባርቅ
እስቃለሁ!! ነገ ሲነጋ ተነስቶ ስራ የማይሄድ ሁሉ የግዜ ተቃራኒ ድሃ ነው። ዛሬ በስብሰባና በጫት፣
በዱለታና በምናብ ቀኑን የሚገድል ሁሉ የነገ ድሃ ነው። አለምን ለዘላለም ወደ ፊት የሚገሰድሷት
ሲነጋ ተነስተው በዚያ ቀን አንድ ነገር ሊፈጥሩ፣ ሊሰሩ፣ ሊያረጉ የሚተጉ የስልጣኔ ነጂዎች
ናቸው። ክብርና ምስጋና ለነሱ ይሁን !!
Last edited by Horus on 10 Jun 2020, 03:40, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re:ጉራጌ፣ የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Horus » 10 Jun 2020, 03:15

Last edited by Horus on 10 Jun 2020, 03:45, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Horus » 10 Jun 2020, 03:25

እኔ ነኝ ባለአገር !!
Last edited by Horus on 10 Jun 2020, 03:46, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Horus » 10 Jun 2020, 03:34

ግጥሙ ለሚገባችሁ ፣ ጸጋዬ የሚለው ሕይወትን የምንሻገረው በስራ ነው ይላል


Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Horus » 10 Jun 2020, 03:57

ኢትዮጵያ ወደ ስልጣኔ መሄድ የምትችለው የመይፈጥሩ የማይሰሩ ድሃ የፖለቲካ ድምጽ ማጉያዎች ስለ ጮሁ አይደለም ። ሰዎች ጥዋት ተነስተው በቀኑ ስራ ስለሄዱ ነው። የድሃና ሃብታም መለያው ያ ነው !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Re:ጉራጌ፣ የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Ethoash » 10 Jun 2020, 07:59

Horus wrote:
10 Jun 2020, 03:15
first u need to speed up production ten time over for that u need manual hand spun pottery wheel


Manual Hand Spun Pottery Wheel outside Jodhpur, India


this so called prof. might not be prefect pottery wheel operator but u got the idea.


then improved one ... Bicycle pottery wheel

once u got the idea u can use many techology to make pottery wheel to work or to turn... even u can use power tools to make the wheel turn ...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ፣ የጎሳ ፖለቲካ የድህነት ሳይኮሎጂ ነው

Post by Ethoash » 10 Jun 2020, 08:22

then u need Pottery kiln
ይህ የጭቃ የሽክላ ማቃጠያ በጣም በጣም በቀላሉ ስለሚስራ አሁኑኑ የሽክላ ነዋሪዎቹን ሕይወት ይቀይራል ። ይህንን መረጃ ያገኘ ይህንን ቴክኖሎጂ ማስተዋወቅ ብቻ ነው። የሽክላ ስሪዎቹን ሕይወት ይቀይረው ነበር በአንድ ቀን።


የኤሌትሪክ የሽክላ ማቃጠያ ምድጃ ከፈለግህ ደግሞ። ልክ እንደእንጀራ መጋገርያ የኤሌትሪክ ገመድ በመጠቀም የሽክላው መጋገሪያ ሊስራ ይችላል ይህ ማለት ደግሞ እንጨት መቁረጥ ይቀራል ። ጥራት ያለውም ስራ ይስራል በሽክላ ስሪዎቹም ላይ የዓይን እና የሳንባ በሽታ ይቀንሳል ወይም ያጠፋል። በተለይ በጭቃ የሚስራው የእንጨት የሽክላ ማቃጠያ በጣም በቀላሉ ስለሚስራ አሁን ሽክላቸውን ከሚያቃጥሉበት ዜዴ አስር ግዜ እንጨት ይቆጥብላቸዋል በጥራት ተስርቶ ይውጣል ሙቀቱ በጣም ከፍ ስለሚል።

Post Reply