Page 1 of 1

ብልጭ ብሎ የጨለመው የያበሎ የባርነት ተስፋ ክፍል 2

Posted: 09 Jun 2020, 19:45
by TGAA
ያብሎ የሚጸጸትለት ያመለጠው ደስ የሚለው ባርነት ፤ ማን ነው የዚህ መሰሪ ስራ ተከሳሽ? ጠመንጃ አንስተው ተዋግተው ኢትዮጵያን ነጻ አድርገው የጠበቁ ኢትዮጵያዊያን ፡፡ 21 ምእተ አለም ይህንን ተሸክሞ የሚዞር ያብሎ የሚባል የግብጽ አገልጋይ ባርነት ነጻነት ነው ብሎ የሚያምን ጭንቅላት ነው፡፡ :mrgreen: