Sebhat Nega, the comedian
Posted: 09 Jun 2020, 16:38
እንግዲህ ይህቺ ሞራልና ስነምግባር የሌላት ሰው ነች ለሞራሌ ብየ ከስልጣኔ ለቅቅያሎህ የምትለን። ሞራል የሚጀምረው ከቤት ነው። ስብዕና የሚለካው ከትዳር ከታማኝነት ነው። ትናንት ለስልጣንና ለዝና ብላ የገዛ ባልዋን ዓይንህን ላፈር በማለት የሶስት ልጆች አባት ባለቤትዋ ያባረረች ዛሬ ለህሊናየ ብየ ስልጣኔ ለቀቅኩ ብትል ማንም አያምናትም። ህሊናዋ ከሸጠችው ቆይተዋል!!ምስቴን ቀሙኝ!

ዝብል መልሲ እዩ ዝወሃቦም።ኣብ መካ መዲና፣ ቤተ ክርስትያን ምስራሕ ስለዘይፍቀድ፣ ኣብ ኣኽሱም እውን ኣይነፍቅድን ኢና
ኢሎም የንጨብጭቡ አለው።ኬርያ ኢብራሂም ስልጣና ብገዛ ፍቃዳ ዝለቀቀት ጅግና እያ


If this proposal gets approved, the TPLF shall continue administering Tigray till the next election is up and going.The Council of Constitutional Inquiry has also recommended extending the terms of members of parliament, the House of Federation and regional councils as well as federal and regional executives until the state of emergency is lifted and the upcoming elections are held.
Zmeselo wrote: ↑09 Jun 2020, 16:51
"ምስቴን ቀሙኝ"
(By Yemane Niguse) - አቶ ኢብራሂም ሱቅ ነበራቸው። በሚኖሩባት ውቅሮ ከተማ በዚህች ሱቅ ይተዳደሩ ነበር። ሴት ልጃቸው ደግሞ ቆንጆና ጎበዝ ተማሪ ነበረች። በቤታቸው ደግሞ አንድ ታማኝ ሰራተኛ ነበራቸው። ሱቅ ላይ የሚሰራው እሱ ነው። ብዙ አመታት ከቤታቸው ስለኖረና ታማኝነቱ ስላዩ ለሰራተኛቸው አቶ ኢብራሂም ለቆንጆዋና ጎበዝ ተማሪዋ ይሰጡታል። ትዳር መስረተው አብረው መኖር ጀመሩ። ጎበዝ ተማሪዋን የማትሪክ ውጤት አልቀናትም የቀበሌ የእርሻ ባለ ሞያ ሆና መስራት ጀመረች። እሷ የመንግስት ሰራተኛ ሆና ቧልዋ ደግሞ ሱቅ እየሰራ የሞቀ ትዳር መሰረቱ። ሶስት ልጆችም ወለዱ። በስራ ምክንያት ግን ተራራቀው ይኖሩ ነበር። በይበልጥ እስዋ ከውቅሮ ወደ ሒዋነ የምትባል ከተማ በመሄድ ነበር የገጠር የእርሻ ባለሙያ በመሆን ትሰራ የነበረችው!!
የእርሻ ባለሙያ ሆና በምትሰራበት ግዜ ወደ ፖለቲካው አለም ማለትም ወደ ካድሬነት የምትገባበት ዕድል አገኘች። በአጭር ግዜም ወደ ህወሓት በመግባት ተወዳጅነትን አተረፈች። ቆንጆ ሴት እና ጥሩ ምላስ ያላት ሴት የሚፈልጉ የህወሓት ባለስልጣናትም ዓይናቸው አሳረፉባት። ከምትሰራው ቦታ ወደ ሁርሶ በመውሰድ የመካከለኛ አመራር ስልጠና ተሰጣት። በማስለጠኛውም ሆን ተብሎ ተጋይ እንደሆነች እንዲወራ ተደረገ። በአጭሩ ወደ ቅጥፈትና የውሸት አለም ተቀላቀለች። በይበልጥ ደግሞ ከህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት በምስጢር መገናኘች ጀመረች። በአንድ ግዜም ከቀበሌ ወደ ክልል አደገች። የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ለመሆን በቃች። ዝናና ተወዳጅነት እያተረፈች መጣች። የህወሓት ባለስልጣናት ይሻሙባትና እስከ ሽጉጥ መማዘዝ ተዳረሱ።
ስልጣንና ዝና ሲመጣ ትዳር ይበላሻል እንደሚባለው ያ የልጅነትና የልጆቿ አባት ናቀችው። ያ የልጅነት ፍቅራ ተጠየፈችው። በወር አንዴ በምትመለስበት ቤት ስራዋ እሱን ማወረድና መሳደብ ሆነ፣ አትመጥነኝም አለችው። አንተ አንድ ተራ የሱቅ ሰራተኛ እኔ ዝነኛ ከዚህች ሃገር አስተዳዳሪዎች የሚውል አለችው። ግዜም አልፈጀችም ያ ባልዋና ቃልኪዳንዋ እንደ የቤት ሰራተኛዋ ከቤት ሻንጣውና ትንሽየ ፍራሽ በመስጠት አባረረችው። እሱም በመቐለ ከተማ ትንሽየ ቤት ተከራይቶ ከሞቀ እና ሶስት ልጆቹ ትቶ ብቻውን የሰቆቃ ህይወት መግፋት ጀመረ። የሚውያውቁትና ታሪኩ ያሳዘናቸው ሰዎች ስንጄር የልብስ ስፌት ገዝተው ሰጡት። አሁን ልብስን እየሰፋ በመቐለ ከተማ ዓዲ ሓቂ ገበያ ይኖራል። ሁሌም ከአፉ የማትጠፋ ንግግር አለችው
እንግዲህ ይህቺ ሞራልና ስነምግባር የሌላት ሰው ነች ለሞራሌ ብየ ከስልጣኔ ለቅቅያሎህ የምትለን። ሞራል የሚጀምረው ከቤት ነው። ስብዕና የሚለካው ከትዳር ከታማኝነት ነው። ትናንት ለስልጣንና ለዝና ብላ የገዛ ባልዋን ዓይንህን ላፈር በማለት የሶስት ልጆች አባት ባለቤትዋ ያባረረች ዛሬ ለህሊናየ ብየ ስልጣኔ ለቀቅኩ ብትል ማንም አያምናትም። ህሊናዋ ከሸጠችው ቆይተዋል!!ምስቴን ቀሙኝ!
ህሊና ቢሶች ህሊና አለን ሲሉ ደግሞ ያናናድል!! የዚህች ታሪክ ባለቤት የህወሓት ማእከላይ ኮሜቴ አባልና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ትናንት በገዛ ፈቃዴ ስልጣን ለቀቅኩ ያለችን ኬርያ ኢብራሂም ነች።