Page 1 of 1

እኛ ማነን ሲሉ በEthio360 በኩል የሚጠይቁት ሀበሾች ራሳቸውን ሊባኖስ (Lebanon) ላይ ማግኘታቸውን በZeHabesha.com በኩል ነግረውናል፡፡ እኛም የነግርናቸው ያንኑ ነው፡፡

Posted: 07 Jun 2020, 16:19
by AbebeB
እኛ ማነን ሲሉ በEthio360 በኩል የሚጠይቁት ሀበሾች ራሳቸውን ሊባኖስ (Lebanon) ላይ ማግኘታቸውን ሰሞኑን በZeHabesha.com በኩል ነግረውናል፡፡ እኛም ስንነግራቸው የነበረው ያንኑ ነው፡፡

ሀበሾች ማንነታቸውን ለማወቅ ይህን ያህል ከጣሩ፤ ተጨማሪ እንድናስረዳቸው ዲነኤ (DNA) ያቸውን ያጠኑበትን ዘዴ (methodology)፣ የናሙናቸው መጠንና ዓይነት (sample size and type) ተደምረው የሰጣቸውን ዴታ (data) ሲያሳውቁን አተረጓጎሙን (analysis) እናስተካክልላቸዋለን፡፡