BREAKING NEWS መለሰ ዜናዊ ከመሞቱ 7 ወር በፊት እንደሚሞት CIA ነግሮት ነበር:: CIA ህወሃትና የአብይ መንግስት መካከል ጦርነት ይነሳል
Posted: 07 Jun 2020, 14:23
የመናፍቃን
ነብዮች በኮሮና ተረታቸው ሲያልቅ አሁን ደግሞ ጌታ ከሚሉት አጋንንት ( CIA ) በየለሊቱ የሚሰሙትን ቅዠት አምላክ ተናገረ እያሉ ይህንን ደሃ ህዝብ ያጃጅሉታል
የኢትዮጵያ ነብዮች ለሊት ለሊት በህልም ነው 5G ኔት ወርካቸው መልዕክት የሚቀበለው::
ይህ ሰው እንደ እህተ ማሪያም ቴራፒ(Spirit Release Therapy) ያስፈልገዋል