Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS መለሰ ዜናዊ ከመሞቱ 7 ወር በፊት እንደሚሞት CIA ነግሮት ነበር:: CIA ህወሃትና የአብይ መንግስት መካከል ጦርነት ይነሳል

Post by clear12 » 07 Jun 2020, 14:23

የመናፍቃን :P ነብዮች በኮሮና ተረታቸው ሲያልቅ አሁን ደግሞ ጌታ ከሚሉት አጋንንት ( CIA ) በየለሊቱ የሚሰሙትን ቅዠት አምላክ ተናገረ እያሉ ይህንን ደሃ ህዝብ ያጃጅሉታል :cry: :cry: የኢትዮጵያ ነብዮች ለሊት ለሊት በህልም ነው 5G ኔት ወርካቸው መልዕክት የሚቀበለው:: :oops: :oops: ይህ ሰው እንደ እህተ ማሪያም ቴራፒ(Spirit Release Therapy) ያስፈልገዋል


Last edited by clear12 on 07 Jun 2020, 16:20, edited 6 times in total.




Post Reply