Page 1 of 1
ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 08:37
by Maxi
ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 08:47
by Ethoash
ይህ ሰው በሚሊዬን በቢልዬን አይገዛም አባይ መቶ የአማራ ቅራንቅቦ ከሚጎትት ወድያ አስወግዶቸው ይህንን ሰው ቢቀጥረው ይሻለዋል ። ሌላው ቢቀር በቃል አቀባይነት በአማካሪነት ደህና አርጎ ይረዳው ነበር። እንደውም ደብረፂዬን ለቆ ስራውን ለዚህ በስጠው ። አንደኛ አማርኛው በደንብ ይገባናል ሁለተኛ አሽሙሩ ያስቀናልም ያዝናናናልም ያስተምረናልም ።ይህ የአማራ ፈንጂ የሆነ ሰውዬ
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 11:03
by Lakeshore
Ethoash,
By your admission, Amharic is a Nobel sophisticated language for nobles but it can make you laugh or sad. it a language designed for humor and deep understanding. It is not like yours Zibeto, Qitelo birds like the language used for stilling and killing. And at the same time, it makes you proud when you speak it or listen to it. As you just felt now. respect Amharas currently you have no choice the only way forward for a country of justice is Amhara's leadership. Amharas are God-fearing, compassionate and selfless people who believe in unity and equality. Even after 20 years barrage of false propaganda, Amhara people's leadership proved to be the only peace full choice for peaceful and just Ethiopia forward.
Look what the evel Takele Goma did in Addis Ababa When Eskinder Nega offers food for the needy, this animal Member of Querro stopped it for few hours just to be noticed. These peoples have no strategy but only react moment by moment. They do not have vision, compassion, and humanity. They do not represent Oromo peoples. We know Oromo people as peace-loving and compassionate people. These Querr are the disgruntled menace of society.
In the meantime enjoy Amharic it is for all Ethiopian to enjoy not only for Amhara.
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 11:25
by Ethoash
አቶ በረባንሶ
አማራ ወርቅ ቋንቋ ነው። ልክ ልካቹሁን ለሚነግራቹሁ ጌታቸው ሲናገር ለኔ እንደእርጎ ነው የሚገባኝ አንጀቴን የሚያርሰው በሌላ በኩል ደግሞ የጌታቸው ቅኔ የአማራን እንጀት ይቆራርጠዋል ልክ እንደኮሶ። እድግመዋለሁ አማርኛ ወርቅ ቋንቋ ነው ግን በሌላ ሰው ላይ መጫን አትችልም። አለቀ ደቀቀ።
ወርቃማው መለስ ኦሮሞዎች አፋን ኦሮሞ እንፈልጋለን ሲሉት እሺ አላቸው ። ደቡቦች ደግሞ አማርኛ ነው እኛ የምንፈልገው ሲሉት አረ ትግርኛ ይሻላቹሀል አላለም ምንም አልተከራከራቸውም እሺ ነው ያላቸው አረ እናንተ ስዎች ተማሩ የአማርኛ ጠላት እኮ እራሱ አማራ ነው።
ተክላ ጎማ ያንን ሶስተኛ ፆታ እስክንድር (እስር ቤት ተገልብጦ ሲቀጠቀጥ ሴታሴት ጀንደርባ ሆኖ እንደወጣ ምንም ጥርጥር የለውም)ሚስቱም ከድታዋለች። ወፍሮ ምን ያክላል። ይህ ጎታታ ሕዝብ ሊጨርስ ነው ወይ በዚህ በኮሮሜላ ፩፱ ግዜ ምግብ አውጥቶ የሚያድለው።
እኔ ተኩላ ጎማ ትክክል ነው ባይ ነኝ ማንም ገገማ መጥቶ ምግብ ማደል አይችልም። የቻይናዎች አባባል አለ ለአንድ ሰው አሳ ስጠው ለአንድ ቀን ቀለብከው ። የአሳ ማስገሪያ ስጠው ለዘላለም መገብከው ይባላል። ይህ ምናምንቴ ፆታው ያልታወቀ ሰው ሕዝቡን እንዳያበላሽው ፍራ።
ከፈለገ እስክንድር ጅንደርባው ሚስኪኖቹን እንዴት አርሰው እንደሚበሉ ማሳየት አለበት ። ያለበለዚያ አፉን መዝጋት አለበት ለአንድ ቀን ምሳ ስጥቶ ስሙን ለማግነን ቢጠቅምባቸው ነገ ማን ሊቀልባቸው ነው።
በተለይ ተፈናቃዬች የፖለቲካ መጫውቻ ኩዋስ መሆን አይችሉም ። እስክንደር ወንድ ነው እንድልህ ከአማራ ክልል ጋራ ተነጋግሮ የዘላለም ቦታቸውን ቢያስጣቸው ምን ነበረበት ። ምንም ሚስጢር የለውም ሁሉም ተፈናቃዬች ኦሮሞ በቀሉ አትለኝ ነገር የመጡበት ሐገር አለ ያ አገር ቤት ስጥቶዋቸው ንሮዋቸውን መመስረት አለባቸው።
ሁሉም አዲስባባ የሚጎርፈው እኮ ። የስራ እጦት ነው። የኑሮ መጎሳቀል ነው ። ታድያ ይህ ታድያ በቀላሉ ሊቀረፍ የሚችልን ችግር ስራ ሳይስራበት የፖለቲካ መጫወቻ እስክንድር ቢያረገው ። ተኩላ ጎማ ቢያቆመው ምን ይገርምሀል።
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 12:05
by justo
Maxi wrote: ↑07 Jun 2020, 08:37
ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
https://
He looks very frustrated, they have thrown away all semblance of respectability.
The more Abiy ignores them the crazier they are getting, at this stage medication of some sort is needed
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 12:44
by Ethoash
justo wrote: ↑07 Jun 2020, 12:05
Maxi wrote: ↑07 Jun 2020, 08:37
ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!! :roll: :roll: :roll:
https://
He looks very frustrated, they have thrown away all semblance of respectability.
The more Abiy ignores them the crazier they are getting, at this stage medication of some sort is needed
he told u Eritrea number one export is kidney .. this is the worst insult i think Eritrea justified to start war
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 14:26
by justo
Ethoash wrote: ↑07 Jun 2020, 12:44
he told u Eritrea number one export is kidney .. this is the worst insult i think Eritrea justified to start war
No war no peace Etash baby
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 14:27
by Zreal
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 16:48
by Axumezana
Ascaris Isaias is good for nothing! Tigrayans are your masters!
Re: ይኸማ ትልቅ ጉድ ነው!! የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣ የኤርትራ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ዋና ምንጩ የኤርትራውያንን ኩላሊት በመሸጥ ነው ሲል ወነጀለ!!
Posted: 07 Jun 2020, 16:53
by pushkin
Axumezana wrote: ↑07 Jun 2020, 16:48
Ascaris Isaias is good for nothing! Tigrayans are your masters!