Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by abel qael » 06 Jun 2020, 02:29

wedet xega xega ante mujaliam waragay, forget 'Aderies"( and they are Harare) who have nothing to do with you, and not just the brave siltes who hate you even welenies and other houses have abandoned your chigaram, zerebis, extremely coward and spineless clan

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Degnet » 06 Jun 2020, 02:37

Horus wrote:
06 Jun 2020, 02:18
Merkato hulum yenorebet new,Amara ayebezam ende? Ene erasem ye Merkato lij negn lel echelaleh,ke 13 amete jemero new yemawkew beye ametu temhert bet sizega eza neber kebeteseboche gar yemasalefew,Gebya Adarash fit lefit Cinema Ras gone telek ye jemla suq neberachew
Last edited by Degnet on 06 Jun 2020, 06:27, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 06 Jun 2020, 03:05

አቤል ምናምን
አንተ ደንቆሮ እኔ የአደሬ ቋንቋ መዝገበ ቃላት አለኝ ። አደሬ ማለት አረሬ ማለት ነው፤ ቆርፋዳ መሃይም ። የኦቶማን ቱርክ አረርጌን ይዞ ያደሬን ባህል ካረብኛ ጋር ከማደባለቁ በፊት ያደሬ ቋንቋ እና የጉራጌ ቋንቋ እህታማሞች ነበሩ ፣ ልክ እንደ ጋፋት ፣ ልክ እንደ አርጎቤ ። 35% የአደሬ ቃላት በሰሜን ጉራጌ ወስጥ አሉ ።

በማታቀው ትቀባዝራለህ !! ይህ ቪዲዮ የሚሰራበት ሰፈር ሰባተኛ አዲስ ከተማ፣ ሻውል ደማ፣ እውነተኛ አደሬ ሰፈር ይባላል። ፈስ ይህ ወሎ ፈርሰ አደሬ ሰፈር ነው።

በቁጥር አንሰው ባህላቸው በአረብኛ ቢዋጥም አደሬ ማለት የጥንቱ ኢትዮጵያዊ አበሻ ማለት ነው። አደሬ የካሳ ገብሬው በቃ !!!
Last edited by Horus on 08 Jun 2020, 23:02, edited 1 time in total.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Guest1 » 06 Jun 2020, 05:55

abel qael አቤል ቃኤል የሚትባለው ቆሻሻ ከፋፋይ yemitibalew qoshasha kefafay!!!!!!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 06 Jun 2020, 14:33

Hey Horous you a shameless arrogant person. The present told you about what he knows and he is right but you were wrong but you have the audacity to scold other stupid. Adere sefer is not sebategna or adisketema. Adere sefer starts from mirab hotel down to berbere tera kefitegna 5 Kebele 18 ,19

kefitegna 3 kebele 30 bekefil. Some of the prominent individuals like Haji true, Gemeda hotel ,Harrar bakery , harrar hotel, there is few masjid where Muslims got killed during derg time. That is adere sefer All the story you are talking about you do not know them but you hear something and expand on it with your ignorance assuming nobody will know. please shut your filthy mouth if you don't know.

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 06 Jun 2020, 15:38

Lakeshore wrote:
06 Jun 2020, 14:33

ስማ አንተ ሰውዬ፤
ከም እራብ ሆቴል ወደ በርበሬ ተራ ያለው የድሮ አደሬ ሰፈር በመሰሩት ከመኖሪያ ቦታነት ወደ ሱቅና ገበያ ከተለወጠ ዘመን አልፎታል። ደሞ ያ ቦታ አዲስ ከተማ አይባለም። መርካቶ ሰባተኛ አድገህ ከሆነ ልንገርህ ያዲስ ከተማ አደሬ ሰፈር፡ ከሰባተኛ ወደ አማኑ ኤል በሚሄደው መንገድ እስከ ወንዙ ። ከሰባተኛ ወደ ል ኡል መኮንን ት/ቤት ወደ ድሮ ወሎ ፈረሰ አቶቢስ ጋራጅ ጀርባ ይዘህ እስከ ወንዙ ወዘተ ። ያንን ነው ያዲስ ከተማ አደሬ ሰፈር ያልኩህ ። አንተ ምትለው ሺ ግዜ አብጠርትዬ አውቃለሁ ገና ድሮ እስከ ትንሹ መስጊድ ።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by tlel » 06 Jun 2020, 17:26

Horus wrote:
06 Jun 2020, 02:18
The problem is, if you are Muslim, you have to be Arab and act like Arab, write like Arab, that means you are full blown Arab and not even Ethiopian or the people living outside of Arab countries, can't be themselves. Look at OLF it transported full blown Arab Islamic tradition and created new identity and getting rid of it its natural, god given traditions and identity. If it is like this being Muslim, it is anti other people or religion, period.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by tlel » 06 Jun 2020, 17:27

Abel Qael = Ethoash, Abebe, EPRDF, Abdelaziz

Turk/Arab/Italy control over Ethiopia/ERitrea always creates identity crisis, why? It is like Rwanda, when Belgium colonized Rwanda, they measured the nose and lips of Tutsis vs Hutus with ruler (literally they used ruler and created data) to say that Tutsis like President Kagame have thin nose and lips therefore they are close to Europeans than Africans. This brought arrogance, opression by Tutsis against Hutus. Tutsis made big mistake. Hutus grew animosity towards years of opression which resulted the 1998 1 million killings of both Tutsis and Hutus. Today, Rwanda I don't think it still has brought democracy, like usual there fake speech about equalty and democracy, but hard to see where they are as long as West controls it, there will never be peace.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by tlel » 06 Jun 2020, 17:40

Lakeshore wrote:
06 Jun 2020, 14:33
Hey Horous you a shameless arrogant person. The present told you about what he knows and he is right but you were wrong but you have the audacity to scold other stupid. Adere sefer is not sebategna or adisketema. Adere sefer starts from mirab hotel down to berbere tera kefitegna 5 Kebele 18 ,19

kefitegna 3 kebele 30 bekefil. Some of the prominent individuals like Haji true, Gemeda hotel ,Harrar bakery , harrar hotel, there is few masjid where Muslims got killed during derg time. That is adere sefer All the story you are talking about you do not know them but you hear something and expand on it with your ignorance assuming nobody will know. please shut your filthy mouth if you don't know.
Can't stand people who argue about nonsensical, people live everywhere, who made it certain groups live only in one area? It is common sense, people no only within same city, but also all over Ethiopoia/World especially today, is it necessary to argue on non sense at all?

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 06 Jun 2020, 23:43

Tlel,

It is not after the topic the point it is the character of that Horus. he is mistaken but scolded present. If he is wrong he is wrong as you said it is not a big deal but this guy always resorts to insult and confrontation. I just want to emphasize that besides everything is cool.

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 07 Jun 2020, 02:26

lakeshore,

ለምንድን ነው ጥያቄዬን ምትሸሸው? የመርካቶ አደሬ ሰፈር የመጀመሪያው ጫት ተራ፣ የድሮ ጠቅላይ ቢሮ፣ የዛሬ ባንክ እና ምራብ ሆቴላ የድሮ ሕዝብ መድሃኒት ቤትና አምበሳ አቶቢስ ማቆሚያ፣ አዲሱ አዳራሽ ከመሰራቱ በፊት ለጥ ያለ የቅመም የሁሉ ተራ ፊት ለፊት የነበረ መኖሪያም ሱቃሱቅም የነበረ ያደሬ ሰፈር አንተ ያልከው ነው።

ያዲስ ከተማ የሰባተኛ፣ የሻውል ደማ ሰፈር ፣ የድሮ የነአመዴ ለማ ቤት ሰፈር አደሬ ሰፈር ነው ያልኩህ ፣ አንተ መርካቶም አዲስ ከተማም፣ ሰባተኛም አላደክም። እኔ ሰባተኛ ፍርድ ቤቱን ውስቱን አቀዋለሁ ፣ ሰው ሰፈር ገብተህ አትሳሳት ። የመርካቶ ልጅ ከሆንክ ለምን አትረታኝም ?

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 07 Jun 2020, 02:43

Richard F. Burton, FIRST FOOTSTEPS IN EAST AFRICA, or AN EXPLORATION OF HARAR. (Two Volumes bound as One). First published in 2 volumes in 1894. The book I have is one that was published before the Battle of Adwa.

In this book, there are 65 pages of appendix on the grammar and vocabulary of Adere Language. Go check it out.

KNOWLEDGE IS LIGHT !!!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Lakeshore » 07 Jun 2020, 04:30

In that aspect yes you might be right i don't know. For your information, I was borne at amanuel mesalemia and grow up around teklehaimanot church. elementary school I went Edeget besira formerly known as Nigus weldegiorgis. High school Adisketema. I walked every day through adere sefer. I do not know Adarash when it was empty. And didn't know adere sefer moved to sebategna my girlfriend was 18 keble. i didn't know about their roots but they were our friends and we attend the same school. that is it. I used to sneak to cinema addis ketema and cinema Ras. Cinema Addis ketema was a very dirty cinema hall we watched three movies with 50 cents some time we get robed our 50 cents. I will try to find the book and read it. Is it available on line?

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 07 Jun 2020, 05:00

ሌክሾር፤
በቃ አሁን ተስማምተናል ። ሲሊማ አዲስ ከተማ የሆነው ቤት የእህልና ቆዳ ቡና መጋዘን ነበር ። እሱ ካለበት ኮርነር ጣሊያን የሰራው ድንጋይ ቤት የህዝብ መድሃኒት ይባል ቤት ነበር። ብቸኛው የመርካቶ ዘመናዊ መድሃኒት ቤት ። ከዚያ ፊት ለፊት (ከምራብ ፊት ለፊት ኮረኮንች ሜዳ ነበር ፣ ኋላ የመጀመሪያ ያምበሳ አቶቢሶች መቆሚያ ነበር ። ወደ ኪኪያን ፍትህን ስታዞር ለጥ ያለ ሜዳ ክፍት ገበያ ነበር ። ኋላ እሱ ላይ የመጀምሪያ ገበያ አዳራሽ ተሰራበት ። ለምሳሌ ሲሊማ አዲስ ከተማ ፊ ለፊት ያለው አዳራሽ የመጀመሪያው ሳይሆን ሁለተኛው ነው። አሁን ባንክ የተሰራበት ቦታ ጣሊያን እንደ ሎካል ማዘጋጃ ቤት የሰራ የድንዳይ ህንጻ ጠቅላይ ቢሮ ይባል ነበር ። ማለትም የመርካቶ ማዘጋጃ ቤት ማለት ነው ። ከጀርባው እስከ ታች ድረስ ወደ ገጃ ሰፈር ማለት ነው በጣም ጭቃ ገበያ ነበር። አንተ የተማርከው ንጉስ ወልደ ጎርጊስ ሳባ ጠጅ ፊት ለፊት ከላይ በርበሬ ተራ (ወርጂ ሰፈር) ከታች መሪሳ ተራ ወደ ጎማ ቁጠባ የሚሄደው መንገድ የዶርዜዎች ጠላ መጠጫ ሰኞ ሰኞ በጣም ደማቅ ጨዋታ የነበረበት ሰፈር ነው።

ግዴለም ትንሽ ብት ሳሳትም ብዙ የሚያቀራርበን ነገር አለ ። ተክለ ሃይማኖት፣ ጎላ ሚካኤል፣ ሱማሌ ተራ ፣ ደቀ መሃሪ አብጠርጥረን ያደግ ንበት ሰፈር ነው። ከካምቦሎጆ ስንመለስና ስንሄበንጉስ ሚካኤል ዋንጫ ጽራይና ድቋይ (የትግሬ ጠላ) ምንጠጣው እዚያ ነበር ። ኬር !
Last edited by Horus on 08 Jun 2020, 01:02, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Ethoash » 07 Jun 2020, 08:40

አናጢው እና ዲዛነሩዋ ጥሩ ስራ ነው የስሩት ከዚህ በኋላ በጣም እንደሚሻሻል ነው የምጠበቀው

ከመጀመሪያው እንነሳ ቤቱ የሚታደስለት ልጅ እኔ የማውቀው ጭቃ ተቦክቶ በኖራ ሲቀባ ነው ብሎዋል። እወነት ለመናገር ይህ የጭቃ ቴክኖለጂ ነው የሚያድነን። ስፈሩን በሙሉ ማደስ እንችላልን የጭቃ ቴክኖለጂ ተሻሽሎ የመጣውን ብንጠቀም ። አጠና ያልገባበት ሲሚንቶ ያልገባበት በጭቃ ብቻ ብንስራ በጣም በጣም የሚያምር ቤት እንስራለን። ይህንን ቪዲዬ ተመልከት እንዴት ከጭቃ ቤት እንደሚስሩ

እነዚህ የጀርመን በጎ አድራጎቶች ጉራጌም አገር አፋር እና አደሬ ክልል ሄደው የጭቃ ሽክላ ለማስተማር ሞክረዋል ቀላል ቴክኖሎጂ ነው። ግን ለአገራችን ትልቅ ተስማሚ ቴክኖሎጂ ነው ቆርቆሮ ከምንጠቀም ። ቆርቆሮ ሙቀት ይስባል ያረጃል ይዝጋል እናም ዝናብ ሲዘንብ ማንም መናገር አይችልም ቋቋቴው ታድያ ምን ችግሮን ነው የፈረንጅ ቆርቆሮ ስለሆነ ብቻ የቆርቆሮ ቤት ስራ ለመባል ቆርቆሮ የምንጠቀመው ። ዋላ ቀርነታችንን ነው የሚያሳየው።

በሁለተኛ ደርጃ ጣራያችንን በምን እንስራ ለሚሉት መልስ አልኝ ይህንን ቪዲዬ ይመልከቱ በተጣለ ፕላስቲክ የሚስራ ጣሪያ ሲሆን ማስጌጫም ይመስላል በጣም ጥራት ያለው ነው። ሙቀት አይስብ አይበስብስ አይዝግ ጣርያው እንዳማረበት ለብዙ ዘመን ያገለግላል

ከዚያ ሲቀጥል አናጢው በመጋዝ ኮንፖልሳቶውን ለመቁረጥ ሲታገል እርዳታም ሲጠይቅ አይቸዋለሁ። ምናልባት ይህ መልስ ሊሆን ይችላል ብዬ እገምታለሁ።

በአጠቃላይ ባህርዛፍ ማህገር ስንጠቀም አጠና እና ጣውላ መለየት አለብን ። አጠና ሶስት አመት የሆነው ባህር ዛፍ ሲሆን ። ጣውላ ደግሞ ስላሳ አመት የሆነው ባህር ዛፍ ነው። ግን እኛ ጣውላ ከባህር ዛፍ የሚገኝ አይመስለንም ለምን ቢባል በሶስት አመቱ እድሜውን ስለምንቀጨው። ባህር ዛፍ አስር አመት እንዲያድግ ብንተውው እንኩዋን ጥራት ያለው አጠና ይስጠናል ቤታችንንም በጣም ጠንካራ ይሆንልናል ማለት ነው። እኔ በበኩሌ በአጠቃላዩም ባህር ዛፍ ቤት ስራችን ውስጥ ባይገባም ብመርጥ ግን እንደው ለአንዳንድ ነገር ከጠቀመ ብዬ ትንሽ በእድሜ ክፍ ያሉትን ባህር ዛፎች ብንጠቀም ብዬ ነው። ባህር ዛፍን ተክቶ የምንጠቀምበት የጭቃ ሽክላ ይባላል ቪድዬ ላይ ተመልከቱት

Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Horus » 07 Jun 2020, 16:03

ethioash

ጥሩ አስተያየት ነው። ግን ያንድ ሕዝብ የፈጠራ ባካባቢው ተፈጥሮ፣ የትምህርትና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ፣ የእውቀት መዋዋስ ሌላም ሌላ ነገርች ላይ የቅመ ነው። ለምሳሌ ቤት ማሞቂያ ዘዴ ሳይዳብር የድንጋይ ቤት በሰራ እጅግ ቀዝቃዝ ስለሚሆን በቀላሉ የሚሞቅ ገድግዳ ተመራጭ ይሆናል ። ሁሉም እንደ አካባቢው ሪሶርስ ማለት ነው። ለምሳሌ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ በጉራጌ ባላገር የሰውና ከብት መኖሪያ ቤት በቆርቆሮ አይሰራም ነበር ። ሞላሌ የሚባለው ዛኒጋባ የቆርቆሮ ክዳን ቤት ማድቤት ነው ል የሰው መኖሪያ አይደለም ። አገሩ ተራራማ ስለሆነ ብርዳማ ነው ።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by Degnet » 07 Jun 2020, 16:11

Horus wrote:
07 Jun 2020, 02:26
lakeshore,

ለምንድን ነው ጥያቄዬን ምትሸሸው? የመርካቶ አደሬ ሰፈር የመጀመሪያው ጫት ተራ፣ የድሮ ጠቅላይ ቢሮ፣ የዛሬ ባንክ እና ምራብ ሆቴላ የድሮ ሕዝብ መድሃኒት ቤትና አምበሳ አቶቢስ ማቆሚያ፣ አዲሱ አዳራሽ ከመሰራቱ በፊት ለጥ ያለ የቅመም የሁሉ ተራ ፊት ለፊት የነበረ መኖሪያም ሱቃሱቅም የነበረ ያደሬ ሰፈር አንተ ያልከው ነው።

ያዲስ ከተማ የሰባተኛ፣ የሻውል ደማ ሰፈር ፣ የድሮ የነአመዴ ለማ ቤት ሰፈር አደሬ ሰፈር ነው ያልኩህ ፣ አንተ መርካቶም አዲስ ከተማም፣ ሰባተኛም አላደክም። እኔ ሰባተኛ ፍርድ ቤቱን ውስቱን አቀዋለሁ ፣ ሰው ሰፈር ገብተህ አትሳሳት ። የመርካቶ ልጅ ከሆንክ ለምን አትረታኝም ?
Ye zemedoche bet ke YMCA ategeb neber,behuala enkuan old airport yemiasgerem bet asertew neber.He was a hard working man from Mekelle.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by tlel » 07 Jun 2020, 16:36

Lakeshore wrote:
07 Jun 2020, 04:30
In that aspect yes you might be right i don't know. For your information, I was borne at amanuel mesalemia and grow up around teklehaimanot church. elementary school I went Edeget besira formerly known as Nigus weldegiorgis. High school Adisketema. I walked every day through adere sefer. I do not know Adarash when it was empty. And didn't know adere sefer moved to sebategna my girlfriend was 18 keble. i didn't know about their roots but they were our friends and we attend the same school. that is it. I used to sneak to cinema addis ketema and cinema Ras. Cinema Addis ketema was a very dirty cinema hall we watched three movies with 50 cents some time we get robed our 50 cents. I will try to find the book and read it. Is it available on line?
Why you guys are browling, Turk, Arabs, West are taking even that area. This is typical Africa argument

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አዲስ ከተማና አደሬ ሰፈር (ጉራጌና አደሬ አንድ ህዝብ)

Post by tlel » 07 Jun 2020, 16:45

Ethoash wrote:
07 Jun 2020, 08:40
አናጢው እና ዲዛነሩዋ ጥሩ ስራ ነው የስሩት ከዚህ በኋላ በጣም እንደሚሻሻል ነው የምጠበቀው

ከመጀመሪያው እንነሳ ቤቱ የሚታደስለት ልጅ እኔ የማውቀው ጭቃ ተቦክቶ በኖራ ሲቀባ ነው ብሎዋል። እወነት ለመናገር ይህ የጭቃ ቴክኖለጂ ነው የሚያድነን። ስፈሩን በሙሉ ማደስ እንችላልን የጭቃ ቴክኖለጂ ተሻሽሎ የመጣውን ብንጠቀም ። አጠና ያልገባበት ሲሚንቶ ያልገባበት በጭቃ ብቻ ብንስራ በጣም በጣም የሚያምር ቤት እንስራለን። ይህንን ቪዲዬ ተመልከት እንዴት ከጭቃ ቤት እንደሚስሩ

እነዚህ የጀርመን በጎ አድራጎቶች ጉራጌም አገር አፋር እና አደሬ ክልል ሄደው የጭቃ ሽክላ ለማስተማር ሞክረዋል ቀላል ቴክኖሎጂ ነው። ግን ለአገራችን ትልቅ ተስማሚ ቴክኖሎጂ ነው ቆርቆሮ ከምንጠቀም ። ቆርቆሮ ሙቀት ይስባል ያረጃል ይዝጋል እናም ዝናብ ሲዘንብ ማንም መናገር አይችልም ቋቋቴው ታድያ ምን ችግሮን ነው የፈረንጅ ቆርቆሮ ስለሆነ ብቻ የቆርቆሮ ቤት ስራ ለመባል ቆርቆሮ የምንጠቀመው ። ዋላ ቀርነታችንን ነው የሚያሳየው።

በሁለተኛ ደርጃ ጣራያችንን በምን እንስራ ለሚሉት መልስ አልኝ ይህንን ቪዲዬ ይመልከቱ በተጣለ ፕላስቲክ የሚስራ ጣሪያ ሲሆን ማስጌጫም ይመስላል በጣም ጥራት ያለው ነው። ሙቀት አይስብ አይበስብስ አይዝግ ጣርያው እንዳማረበት ለብዙ ዘመን ያገለግላል

ከዚያ ሲቀጥል አናጢው በመጋዝ ኮንፖልሳቶውን ለመቁረጥ ሲታገል እርዳታም ሲጠይቅ አይቸዋለሁ። ምናልባት ይህ መልስ ሊሆን ይችላል ብዬ እገምታለሁ።

በአጠቃላይ ባህርዛፍ ማህገር ስንጠቀም አጠና እና ጣውላ መለየት አለብን ። አጠና ሶስት አመት የሆነው ባህር ዛፍ ሲሆን ። ጣውላ ደግሞ ስላሳ አመት የሆነው ባህር ዛፍ ነው። ግን እኛ ጣውላ ከባህር ዛፍ የሚገኝ አይመስለንም ለምን ቢባል በሶስት አመቱ እድሜውን ስለምንቀጨው። ባህር ዛፍ አስር አመት እንዲያድግ ብንተውው እንኩዋን ጥራት ያለው አጠና ይስጠናል ቤታችንንም በጣም ጠንካራ ይሆንልናል ማለት ነው። እኔ በበኩሌ በአጠቃላዩም ባህር ዛፍ ቤት ስራችን ውስጥ ባይገባም ብመርጥ ግን እንደው ለአንዳንድ ነገር ከጠቀመ ብዬ ትንሽ በእድሜ ክፍ ያሉትን ባህር ዛፎች ብንጠቀም ብዬ ነው። ባህር ዛፍን ተክቶ የምንጠቀምበት የጭቃ ሽክላ ይባላል ቪድዬ ላይ ተመልከቱት

Etoash,

people like you worship foreigners while having the country by their agents like your "golden" who stopped Ethiopioans from their god given right for developing the country, what did you guys do? You brought China and become in debt, Ethiopians should have gotten training with insentive over seas learn vocational and develop the country road or building other wise. That is how West develop its country. I know in india there is home building system they got training from outside and brought it to their country using only local source out of mud, stone and clay. Some were uneducated, while looking at rich peopl's house that is being built with wood and board (uncusstainable) the uneducated farmers also wanted to build their house from imported stuff. The rich instead of wasting the money they can live within their means and create a way to transfer their skills, philanthropy for good project that could bring the country out of poverty.

Post Reply