Shocking: Abiy Ahmed told the public in Hawassa that he'll be assassinated
Posted: 05 Jun 2020, 21:18
If you connect the dots then you will know that Abiy knows his days are numbered
"....መሬት መቆፈር መጠየፍ እንደሌለብን እና ምናልባት በኮሮና ይሁን በሌላ ምክንያት የሞት አደጋ ካጋጠመን የመጨረሻው ቤታችን መሬት ስለሆነ፤ ለመኖር ብቻ ሳይሆን ስንሞትም መልካም የአየር ንብረት እንዲኖር፤ ከወዲሁ የመጨረሻ መግቢያ ቤታችን ጋር ልምምድ ለማድረግ ለማልማት፣ ጥላን ለማብዛት፣ ለራሳችን እና ለትውልድ እንዲሁም ለሃገር የሚሰራ ስራ መሆኑ አውቀን፤ በጋራ እንድንቆም አደራ እያልኩ .... "
~ አብይ አህመድ የዛፍ ጥቅሞችን ለማብራራት በሀዋሳ ያደረጉት ንግግር።