Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ይህ የሚያቅራራው ሰው ኦሮሞና ትግራዋይ በአማራ መንግስት አውሮፕላን ሲደበደብ የት ነበርና ነው እንደ አዲስ ሊነገረን የሚሻው?

Post by AbebeB » 04 Jun 2020, 09:12

ወሎ፣ ወለጋና ትግራይ በአማራ መንግስት (ሀይለ ስላሴ፤ ምንግስቱና አብይ አብዮት ካሣዬ) መደብደቡ አዲስ ነውን?

በፍራት ሽንት ሲይዛቸው ብቻ ሚዲያ ላይ ብቅ በማለት አዛኝ መስለመውና ልክ እንደ አዲስ አድርገው ሊነግሩን ይሻሉ፡፡ አብይ አመድ እኮ ትላንት ሳይሆን ዛሬ ወለጋን በአውሮፕላን እየደበደበ ነው፡፡ በመሬትም ላይ ሲቪል ዜጋን ቤት አውጥቶ እየገደለ ነው፡፡

ይኅ የሀሰት መስህ መሰይ የውስጥ አርበኛ ለኦሮሞ እያለ ለአማራ ይሠራል፡፡ ኦሮሞ በእንደ እነዚህ ደደብ ሰዎች እታለልም፡፡
ለመታገል ከፈለግህ ሚዲያ ላይ ማቅራራት ወይም ትግል ልግባ ወይ እያልክ ጥያቄ ማሽጎድጉድ አይደለም፡፡

ጠመንጃ የያዘማ ጫካ እንጂ ሚዲ ውስጥ አያቅራራም፡፡

ከጠላትጋር ተሰልፎ የጠላትን ዓላማ የሚያሳካ ኦሮሞ ጠላት ነውና ሊገደል ይገባል፡፡ አማራ ገደለው ወይም የኦሮሞ ሠራዊት ገደለው አይደለም ጥያቄው፡፡ ወቦ ስራውን እየሠራ ነው፡፡