does it worth it
Posted: 04 Jun 2020, 07:58

Derek Chauvin, Tou Thao, Thomas Lane and J. Alexander Kueng are facing charges in the death George Floyd.
Thomas Lane and J. Alexander Kueng, who helped restrain Floyd, and Tou Thao, who stood near the others, were not initially charged. Lane, 37, Kueng, 26, and Thao, 34, are now charged with aiding and abetting second-degree murder and aiding and abetting second-degree manslaughter.
እኔ ለመጠየቅ የፈለግሁት እነዚህ ፖሊሶች በጣም ወጣቶች ናቸው ። ቤተስብ አላቸው ሚስት ልጆች አላቸው ። አሁን ይህንን ጥቁር መግደል እውነት እውነት ያዋጣቸዋል ወይ። አያ ዶላሩ ቢቅረ ባለሱቁ ቢቀልጥ ወይ ደግሞ ፖሊሶቹ ከኬሳቸው አውጥተው ቢስጡት ኖሮ አይሻልም ነበር።
አንዳንድ ገገማ አበሻ ታድያ ወንጀል በተፈፀመ ቁጥር ፖሊሶቹ ከኪሳቸው አውጥተው ሊስጡ ነው የሚል ገገማ መልስ ሊመጣ ይችላል። ታድያ ምኑ ነው የሚሻለው እስር ቤት ለ፪፭ አመት መግባት ነው ወይ የሚሻለው።
በየትም የስለጠነ አገር ውስጥ አንድ ስው ትንሽ ወንጀል ቢፈፀም ፖሊስ ማረግ ያለበት ማስርና እዛው ፍርድ መስጠት አይደለም ። ማረግ የነበረባቸው ምንም ሳይስሩት መንጃ ፍቃዱን ተቀብለው የፍርድ ቤት መጥሪያ መፃፍ ብቻ ነበርባቸው ። እንጂ ማስር ማንገላታት ምን ይሉታል። ፖሊሶቹ ይህንን ቢያረጉ ኖሮ እነሱም በስላም ወደቤታቸው ይገቡ ነበር።
ሌላው ደግሞ እነዚህ ሶስቱ ምንም በመግደሉ ላይ ያልተሳተፉ ። ግን ዝም ብለው ጎደኛቸው ሰው ሲገድል ያዩ ትንሽ ማስቢያ ጭንቅላት የላቸውም ። ጎደኛቸው ሰው ከገደለ እነሱም እንደሚጠየቁ። ባልበሉበት ባልዋሉበት አለቃቸውን ተከትለው እነዚህ ወጣቶች ገደል ገቡ ነው። የምለው።
ትራፕ ማለት ያለበት ማንኛውም ፖሊስ የማንኛውንም ታሳሪ አንገት መንካት የለበትም ። ከዚህ በኋላ ታሳሪው አሽነፈኝ ማሽነፍ አቃተኝ ማለት አይስራም አንድ ለአራት ካቃታቸው ከፖሊስነት ወጥተው ጥቁሮች ይቀጠሩ ይምን ገገማነት ነው።
አልተነፍስም ለሚለው መልስ በኮንግረስ ሕግ መወጣት አለበት ፖሊስ የታሳሪውን አንገት መንካት የለበትም።