Page 1 of 1

"የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል"!!!!

Posted: 04 Jun 2020, 07:58
by Hameddibewoyane
ማል አል ሃራሚ
ያአኩል ለል ኸዛብ

ወያኔ ባወጣችው አዲሱ መግለጫ ላይ የዲጂታል ወያኔ አባላትን " ግንባር ቀደም ደጀናችን ናችሁ " ሲል አሞካሽቷል።

እንደሚታወቀው ወያኔ የዲጂታል ወያኔ አባላትን በየደረጃው በወር ከ5,000 ብር እስከ 15,000 ብር ትከፍላቸዋለች ። ከነዚህ ተከፋይ ፀሓፊዎች መካከል አብዛኞቹ አባላት የግንቦት 20 በዓልን እያሞካሹ ሲፅፉ የተጠቀሟቸው ምስሎች በሙሉ ከሻዕቢያ የተሰረቁ ነበሩ ። ከታች ያለውን ምስል የተጠቀሙ አባላትም ነበሩ ። እነዚህ የዲጂታል አባላት በቀጣይ እንደማናያቸውና ከአባልነት እንደሚቀነሱ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ! አስፎጋሪዎች ናቸዋ !!

ይህ ምስል የሻዕቢያ ሲሆን የዓለም የመገናኛ ብዙሃን የተቀባባሉት ምስል ነው ። ያም ሆነ ይህ ዲጂታልንና ቀጣሪያቸውን ወይም ተከፋዮቹን እና ከፋዩን ሳስብ አንድ የአረቦች ተረት ትዝ አለኝ ።

ማል አል ሃራሚ ..

ያአኩል ለል ኸዛብ

"የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል" ማለት ነው ።

Re: "የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል"!!!!

Posted: 04 Jun 2020, 08:03
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
04 Jun 2020, 07:58
ማል አል ሃራሚ
ያአኩል ለል ኸዛብ

ወያኔ ባወጣችው አዲሱ መግለጫ ላይ የዲጂታል ወያኔ አባላትን " ግንባር ቀደም ደጀናችን ናችሁ " ሲል አሞካሽቷል።

እንደሚታወቀው ወያኔ የዲጂታል ወያኔ አባላትን በየደረጃው በወር ከ5,000 ብር እስከ 15,000 ብር ትከፍላቸዋለች ። ከነዚህ ተከፋይ ፀሓፊዎች መካከል አብዛኞቹ አባላት የግንቦት 20 በዓልን እያሞካሹ ሲፅፉ የተጠቀሟቸው ምስሎች በሙሉ ከሻዕቢያ የተሰረቁ ነበሩ ። ከታች ያለውን ምስል የተጠቀሙ አባላትም ነበሩ ። እነዚህ የዲጂታል አባላት በቀጣይ እንደማናያቸውና ከአባልነት እንደሚቀነሱ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ! አስፎጋሪዎች ናቸዋ !!

ይህ ምስል የሻዕቢያ ሲሆን የዓለም የመገናኛ ብዙሃን የተቀባባሉት ምስል ነው ። ያም ሆነ ይህ ዲጂታልንና ቀጣሪያቸውን ወይም ተከፋዮቹን እና ከፋዩን ሳስብ አንድ የአረቦች ተረት ትዝ አለኝ ።

ማል አል ሃራሚ ..

ያአኩል ለል ኸዛብ

"የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል" ማለት ነው ።

Re: "የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል"!!!!

Posted: 04 Jun 2020, 10:41
by pushkin
የደደቢቶቹ ድድብና At its best !!...

በግንባር ቀደምትነት በካልቾ ከሚጠለዙት የዲጂታል ወያኔ አባላት መካከል አንዱ ይሄኛው " ኩረት ራስ " ሳይሆን አይቀርም !!

ለነገሩ .. መጨረሻቸው ይህ እንደሚሆን መጠርጠር የነበረብን እኮ ያኔ የራስ ዳሸን ተራራን የሰረቁ ዕለት ነበር !!

Re: "የሌባን ብር ውሸታም ይበላዋል"!!!!

Posted: 04 Jun 2020, 13:42
by Hameddibewoyane