Page 1 of 1

በስነምግባር የታነጸ የትግራይ ፖሊስ!!

Posted: 04 Jun 2020, 07:46
by Hameddibewoyane
አሁን ለምሳሌ የዚች ልጅ ብልግና ... የትርፍ ሰዓት ብልግና ይባላል ። ስምሪት ላይ ስትሆን ግን የ60 ዓመት አሮጊት ሽብርተኛን ከገቡበት ገብታ በቁጥጥር ስር የምታውል ጀግና ነች !!

Re: በስነምግባር የታነጸ የትግራይ ፖሊስ!!

Posted: 04 Jun 2020, 08:02
by Ejersa
ወይ ትግራይ ? ... ሰይ.. ሰይ.. ሰይ ..ሰይ...ዋነኛው አሸባሪ ተይዞ ተሙቷል !!

Re: በስነምግባር የታነጸ የትግራይ ፖሊስ!!

Posted: 04 Jun 2020, 11:01
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
04 Jun 2020, 07:46
አሁን ለምሳሌ የዚች ልጅ ብልግና ... የትርፍ ሰዓት ብልግና ይባላል ። ስምሪት ላይ ስትሆን ግን የ60 ዓመት አሮጊት ሽብርተኛን ከገቡበት ገብታ በቁጥጥር ስር የምታውል ጀግና ነች !!