Page 1 of 1
ትንቢተ ሆረስ፤ የ2020 በጋ አመጽ
Posted: 02 Jun 2020, 13:42
by Horus
እኔ ይህ ኮሮና ገና ሲነሳ ይህን ብዬ ነበር ። የዚህ ወረርሽ መዘዝ ብዙ ህይወት መቅሰፉ አይሆንም፤ እንዲያውም መጀመሪያ ያለም ኢኮኖሚን ያናጋል። ቀጥሎ ያለም ፖለቲካን ያናጋል። የግሎባል ሃይል አሰላልፈና ሚዛን ላንዴም ለሁሌም ይለውጣል ብዬ ስል ያ ያንተ የክንስፒራሲ ቲኦሪ ነው አሉኝ።
ዛሬ የምናየው ያሜሪካ የኢኮኖሚ፣ የሶሻልና ፖለቲካ ቀውስ ገና መጀመሪያው ነው ። ሌሎች ብዙ ብዙ አገሮች ይከተላሉ ። ብራዚል፣ ሜክሲኮ፣ እነጣሊያን፣ እነእስፓኝ እያለ መንግስታት ሁሉ ከስልጣን ይወርዳሉ ።
ያሜካ አመጽ ያንድ ጥቁር መሞት አይደለም እያቀጣጠለው ያለው የስርአቱ የረጅም ዘመን ቅጥ ያጣ ዘረኛ ኢፍትሃዊነት ነው ። ያሜሪካን 1% ህዝብ ያገሩን 80% ሃብት ይዘዋል ። ይህ ነው የነግሩ ሁሉግ ንድ።
Re: ትንቢተ ሆረስ
Posted: 02 Jun 2020, 13:50
by Horus
This is how social uprisings, political uprising start. Each day, one can see not only the growth but the organized nature of the protest.
https://www.msn.com/en-us/news/us/live- ... spartandhp
Re: ትንቢተ ሆረስ
Posted: 03 Jun 2020, 03:26
by Horus
እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ ታሪክ አላበዛም፣ ቃላት አልሰነጥቅም !
በኖቬምበር 7 2020 ማለትም በህዳር 1 2013
ያሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሚባል ሰው ይሆናል ።
ያሜርካ ተወካዮች ኮንግሬስ ማጆሪቲ አለቃ ናንሲ ፔሎሲ የምትባል ሴት ትሆናለች ።
የሜሪካ ሴናተሮች አለቃ ሹመር የሚባል ሰው ይሆናል ።
ስለዚህ ያሜርካ ትራምፓዊ ድራማ ልክ 5 ወር ቀርቶታል
Re: ትንቢተ ሆረስ
Posted: 03 Jun 2020, 03:57
by Abdelaziz
waragay miscreants will be evicted from all kilils including from finfine.
Re: ትንቢተ ሆረስ
Posted: 03 Jun 2020, 04:16
by Horus
Abdelaziz wrote: ↑03 Jun 2020, 03:57
waragay miscreants will be evicted from all kilils including from finfine.
ሰካራም ወያኔ

Re: ትንቢተ ሆረስ
Posted: 03 Jun 2020, 10:05
by Horus
የ2020 ሰመር አመጽ ከአሜሪካ ወደ ፈረንሳይ እና አዉስትራሊያ ተዛመተ ! ገና ነው
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ የ2020 በጋ አመጽ
Posted: 03 Jun 2020, 10:31
by Horus
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ የ2020 በጋ አመጽ
Posted: 03 Jun 2020, 15:18
by Horus
Re: ትንቢተ ሆረስ
Posted: 03 Jun 2020, 15:24
by tlel
Horus wrote: ↑03 Jun 2020, 03:26
እኔ ሆረስ እባላለሁ፤ ታሪክ አላበዛም፣ ቃላት አልሰነጥቅም !
በኖቬምበር 7 2020 ማለትም በህዳር 1 2013
ያሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሚባል ሰው ይሆናል ።
ያሜርካ ተወካዮች ኮንግሬስ ማጆሪቲ አለቃ ናንሲ ፔሎሲ የምትባል ሴት ትሆናለች ።
የሜሪካ ሴናተሮች አለቃ ሹመር የሚባል ሰው ይሆናል ።
ስለዚህ ያሜርካ ትራምፓዊ ድራማ ልክ 5 ወር ቀርቶታል
There is Indian Astrologist saying Trump will not be elected and he will have mental sickness due to this failure. I still don't understand why they don't want him to lead
Historically, it is well fact and written that protest has been detrimental to nations since French revolution. The architects are able to create uprise under the fake, "we are opressed by monarchy, feudalism etc" In reality, after protest, nations have been occupied by one world government Kings that will never never neber bring equlity the fool who thought to bring equlity and protested will be and has been in the worst situation and will be even the worst. Every one is check mated. There is no evidence protest really worked. I could say Ethiopia two years ago, but that will be seen in future as there are ttoo many hands in it. It is great tplf was ousted.
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ የ2020 በጋ አመጽ
Posted: 03 Jun 2020, 18:35
by Horus
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ የ2020 በጋ አመጽ
Posted: 03 Jun 2020, 22:41
by Horus
ብዙሃኑ ያሜሪካ ሕዝብ እና የፖለቲካ እሽፐርቶች ዶናልድ ትራምፕ እንደ ሚሸነፍ እርግጠህኞች ናቸው በሚመጣው ህዳር ። ነገር ግን ትራንፕ በሰላም ስልጣን አያስረክብም የሚለው ፍርሃት ሰፊ ተቀባይነት እያገኘ ነው ።
አሜሪካ ክል እንደ አንዱ ሶስተኛ አለም አምባ ገነናዊ ሰራት ልትሆን ትችላለች የሚል ከፍተኛ ፍርሃት አላቸው
https://www.msn.com/en-us/news/election ... spartandhp
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ የ2020 በጋ አመጽ
Posted: 04 Jun 2020, 02:22
by Horus